“ለተከበሩ ” ግርማ ሰይፉ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የምጣዱ እያለ የንቅቡ ተንጣጣ አሉ ማማ ዘርፌ! 😎

አንዳንድ ተቃዋሚ ተብዬዎች ከፍተኛ የ$$ እጥረት ሳያጠናግራቸው የቀረ አይመስለኝም ብዙ እያሽቃበጡ አሉ። አትልፉ ማሽቃበጥ ለንዋይ ደደበ እና ለሰለሞን ተካልኝም አልሰራ። ንዋይም ሲዲ ጨርሼ ስፖንሰር የሚያረገው አጣሁ እያለ ሲያላዝን ነበር። ሰለሞንም የዌብሳይት fee እንኳን መክፈል አቃተኝ ሲል ነበር።

እና ምን ለማለት ነው እነሀጎስ እንደሆነ ዘረኛም ናቸው! እነንዋይ በትግርኛ ዘፈን ካላወጡ ንክች አያረጓቸውም፣ ሰለሞንም ትግርኛ ተምሮ የትግርኛ ብሎግ ካልከፈተ በቀር ዌብሳይቱ አልቆለታል Hahahahahaa! ለማንኛውም አታሽቃብጡ። እውነቱን ተናገሩ lol

የሚገርመው ደሞ እኚ አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ የሚባሉትም ሰውዬ የትግሬ የበላይነት የለም ብለው ግን ለማላገጥ ይሄን ብለዋል። ያልገባቸው ነገር ግን ይሄ ሊያላግጡበት ያሰቡት መረጃ ራሱ የሚያሳየው የትግሬ ወያኔዎቹን የበላይነት ብቻም ሳይሆን ጅብነት ነው።

ግርማ ሰይፉ ለማላገጥ ቢሞክሩም ይሄ ግን አደገኛ መረጃ ነው!!!!! ጥቂት ሚሊየን እንስሳ ባለበት ባረን ክልል 19 ሚሊያን ክትባት ምን ይሰራል? በተቃራኒው ጃይንት ክልል 70% የበለጠ እንስሳ ባለበት ክልል ከነሱ ያነሰ ክትባት ለምን ይሰጣል? ቶሎሳ በመረጃ እንደነገረን ከሆነ ወያኔዎቹ የእንስሳት ክትባት ሰው እየከተቡ ከጥቅም ውጪ እንደሚያየርጉ እኮ ነግሮናል!!

ስለዚህ እኚህ ሰውዬ በዚ መረጃ ከማላገጣቸው በፊት ጭንቅላታቸውን ያሰሩ ….
Liya Tefferi አንደፃፈችው እኔ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም እንዳዋልኩት!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *