የአሜሪካውን ምክትል ሰክሬታሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ አለማቀፍ የትዊተር ዘመቻ ሊካሄድ ነው!!

የአሜሪካውን ምክትል ሰክሬታሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ አለማቀፍ የትዊተር ዘመቻ ሊካሄድ ነው።

አዘጋጆቹ ለቃሊቲ ሚዲያ በላኩት መግለጫ እንደ ገለጹት ከሆነ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሰክሬታሪ የሚያደርጉትን የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እንዲቆም ጥሪ ያቀርባሉ ተብሏል።
ይህም የትዊተር ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት (December 7-9, 2017.) እንደሚሆን የደረሰን መግለጫ ያስረዳል።

ሙሉ መግለጫውን ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ 👇🏽
http://kalitipress.com/news/item/1334-campaign-ethiopians-to-hold-a-twitter-campaign-over-a-visit-of-us-assistance-secretary-to-ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *