ወያኔ ያንዳርጋቸው ፅጌን ቤት በጨረታ ለመሸጥ እየተራራጠ ነው !!

ህወሓት ቦሌ ከኦሎምፒያ ወደ ውስጥ ትንሽ ገባ ብሎ ያለውን የጀግናውን የአንዳርጋቸው ፅጌን ቤት በጨረታ ለመሸጥ እየተንደረደረ ነው ቤቱ ጀግናው አንዳርጋቸው ፅጌ ከአባቱ በውርስ ያገኘው ሲሆን በጊቢው ውስጥ እንደ አንዳርጋቸው ሁሉ እህቶቹ እና ወንድሞቹ ከአባታቸው በውርስ ያገኙት ቤቶች አሉበት ከቤተሰብ ቤቶች መሃል ነጥሎ የአንዲን ቤት ለመሸጥ ምን አስፈለገ ቤቱንስ ገዝተው የሚገቡት ሰዎች ቤተሰቦች መሃል ገብተውስ እንዴት ነው መኖር የሚቻለው ወያኔ በህዝብ መሃል ቅራኔ ለመፍጠር ከሚሰራቸው ስራዎች አንዱ ነው እና ቤቱን የሚገዙ ሰዎች ቢያስቡበት መልካም ነው እላለሁ ጊዜ ቢፈጅም ቀኑ ሲደርስ የጀግናው የአንዲ የራሱ ቤት እንጂ ወያኔ አንዲን በግፍ አስሮ ቤቱን ወርሶ ቢሸጥም አይገርምም ቀኑ ሲደርስ ለአንዲ ይመለሳልና ቤቱን የሚገዙ ሰዎች ወያኔ እድሜዋ አጭር ስለሆነ ከኪሳራ ገንዘባችሁን አድኑ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *