የየመኑን መሪ አይታችኋል ? ፊቱ ከተቃጠለ ምልክት ካየ በኋላ እሬሳው ለመጎተት ሰው እንዴት ከፍሎ ይመለሳል?

አብደላህ ሳላ VS ታማኝ በየነ
===================

የየመን ጉዳይ ትንቢት 5.
================
” የየመኑን መሪ አይታችኋል ? ፊቱ ከተቃጠለ ምልክት ካየ በኋላ እሬሳው ለመጎተት ሰው እንዴት ከፍሎ ይመለሳል? የጊዜ ጉዳይ ነው ታያላችሁ…” በማለት የአንባገነኖችን ባህሪና መጨረሻቸውን በተመለከተ ባደረገው የንግግር መቋጫ እንደተለመደው ትንቢት ተነበየ።

ታማኝ ይሄን የተነበየው ከአምስት ዓመታት በፊት ነበረ። የየመኑ ፕሬዘዳንት አብደላህ ሳላህ ከትላንት በስቲያ የትንቢቱ መፈፀሚያ ሆኖ ጭንቅላቱ ተቀርድዶ አሟሟቱ ከፍቷል። የትንቢት ቀጠሮ ይሉሃል እንዲህ ነው ፤ በትንቢት ስድስት ስለ ቀድሞው ጠቅላይ ስለ መለስ የተነበየውን ይዤ እመለሳለሁ።
ይቆየን… ሀብታሙ አያሌው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *