በእስራሄል የሚገኝው የትግራይ ኤንባሲ የትግሬ የበላይነት ሲጋለጥ!

” ከትግሬ በስተቀር ማንንም አናስተናግድም ። ”
ፀጋዬ በርሄ

በእስራኤል የሽፍታው ኤምባሲ ሹመኛ ነብሰ በላው እና ድልብ መሃይሙ ፀጋዬ በርሄ በግልፅ ይሄን መመሪያ አውርዶ እየሰራ ነው።

ለተለያየ ጉዳይ ….ውክልና ለማፃፍ….ፓስፖርት ፈልገው የሄዱ የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ማንነታቸው እየታየ አገልግሎት እንደማያገኙ ተነግሯቸዋል ።

እንደውም በግልፅ አሁን ጥድፊያ ላይ ነን ።ትግሬን ብቻ ነው የምናስተናግደው ተብለው ተመልሰዋል።

በኤርትራ ቪዛ ዜግነታቸውን ክደው ሲኖሩ የነበሩ ትግሬዎች ከእስራኤል ውሳኔ በኋላ ኢትዮጵያዊ ነን እንዲሉ ኤምባሲው በግልፅ እየተባበራቸው ነው ።ይህ ትልቅ ወንጀል ነው።

ለማንኛውም ይህች ትንሽ ማሳያን ለዛ ለዱርዬው እና “የትግሬ የበላይነት የለም ።” ብሎ ባደባባይ ለሚያናፋው ለጌታቸው ረዳ አድርሱልኝና ትርጉሙን ጠይቁልኝ።

ከዮሴፍ ይጥና

ይህ ሁሉ ቅብጠት ማብቂያው ሩቅ አይደለም ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *