ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ

በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑት አቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 8/2008 አ/ም) […]

Read more

ወይ ፍረድ ወይ ውረድ እንበል!

እ.አ.አ 02/01/2016 ዓ.ም በጋንቤላ የተከስተው ግጭት በርካታ አኝዋክ በኑዌር ተገለዋል ። ገጀራ የያዙ በርካታ ስዎች በመኪና የተጫኑ የመንግስት ሰራዊቶችን አልፈው ሲጓዙም አይተናል ፤ አንድ የንዌር ተወላጅ እስር ቤት ውስጥ ገብቶ […]

Read more

 አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ለትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ እራስ ምታት ሆኗል

በልኡል አለም የተከበሩት የቀድሞ የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ ለወያኔ በግፍ ተላለፈዉ ሲሰጡ የእንግሊዝ የደህንነት አካላት ያዉቁ እነደነበር እና የየመን የጸጥታ ሐይሎች እንዲሁም የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን በመተባበር እገታዉን እንዳካሄዱት ዛሬ […]

Read more

ታላቅ ሃገራዊ አማራዊ ንቅናቂ ለማድረግ ብንዘጋጅ!

ከአፄ አንድነት ወደ አማራ ስርወ ስሜት ( ሄኖክ የሺጥላ ) ሓዋሪያው ጳውሎስ ( የሃዋሪያት ስራ ምዕራፍ 26 ላይ እንዲህ ይላል ) «9፤እኔም፡ራሴ፡የናዝሬቱን፡የኢየሱስን፡ስም፡የሚቃወም፡እጅግ፡ነገር፡ኣደርግ፡ዘንድ፡እንዲገባኝ፡ይመስለኝ፡ ነበር። 10፤ይህንም፡ደግሞ፡በኢየሩሳሌም፡አደረግኹት፤ከካህናት፡አለቃዎችም፡ሥልጣን፡ተቀብዬ፡እኔ፡ከቅዱሳን፡ብዙዎ ችን፡በወህኒ፡አሳሰርዃቸው፥ሲገድሏቸውም፡ዐብሬ፡ተቸኹ። 11፤በምኵራብም፡ዅሉ፡ብዙ፡ጊዜ፡እየቀጣኹ፡ይሰድቡት፡ዘንድ፡ግድ፡አልዃቸው፤ያለልክ፡ስቈጣባቸውም፡እስከውጭ ፡አገር፡ከተማዎች፡ድረስ፡እንኳ፡አሳድድ፡ነበር።» ይላል ኣዎ አማራ […]

Read more
1 89 90 91 92 93 94