በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሰቆቃ፤ ሞትና ስደት ለማስቆም ሁላችንም ጠንክረን እንታገል!!!

በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሰቆቃ፤ ሞትና ስደት ለማስቆም ሁላችንም ጠንክረን እንታገል!!! ============================= የአርበኞ ግንቦት 7 ሳምንታዊ ርዕስ አንቀጽ አፕሪል 22 2016 ህወሃት ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ በህዝባችንና በአገራችን ላይ እየተፈጸመ […]

Read more

ወያኔ የጋምቤላዉን ጭፍጨፋ ተገን በማድረግ የከዱ ከፍተኛ የጦር አባላቶችን እያሰሰ ነዉ!!

ወያኔ የጋምቤላዉን ጭፍጨፋ ተገን በማድረግ የከዱ ከፍተኛ የጦር አባላቶችን እያሰሰ ነዉ!! ሎዑል አለሜ * የህወሃት መከላከያ ከፍተኛ የሰራዊት እጥረት ገጥሞታል። በአራቱም የሐገሪቱ መእዘናት ድንበሮችን መቆጣጠር የማይታሰብ እየሆነ መጥቷል! በሰሞኑ በጋንቤላ ክልል […]

Read more

እንኳስ ሰውን ዛፉን ትግሬ እናደርገዋለን።

ወያኔ የትግራይን ሲቪል ማህበረሰቡን በማስታጠቅና በማሰልጠን ወደ ወልቃይት ልትልክ እንደሆነ ታወቀ፦ —————————————- ከትግራይ ባለሥልጣናት ለወልቃይትና ለጠገዴ ጎንደሬዎች የሚተላለፍ መልዕክት እንኳስ ሰውን ዛፉን ትግሬ እናደርገዋለን። እነዚህ ሰወች ካለሆዳቸው ትል ሌላ ጠላት […]

Read more

እራሳችንን ማታለሉ ይብቃን!

እራሳችንን ማታለሉ ይብቃን!! ኢትዮጵያዊያን ጋምቤላ ላይ በሱዳናዊያን መጭፍጨፋቸው ቢያንገበግበኝም ይበልጥ የሚያመኝ እንደተለመደው ‘ሪፕ’ ብለን ቁጭታችንን በመግለጽ የቡና እና የድራፍት ቤት ማጣጫ ወሬ ሆኖ መቅረቱ ነው። በወልቃይትም የተደረገው እና እየተደረገ ያለው […]

Read more
1 88 89 90 91 92 94