አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ለትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ እራስ ምታት ሆኗል

በልኡል አለም የተከበሩት የቀድሞ የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ ለወያኔ በግፍ ተላለፈዉ ሲሰጡ የእንግሊዝ የደህንነት አካላት ያዉቁ እነደነበር እና የየመን የጸጥታ ሐይሎች እንዲሁም የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን በመተባበር እገታዉን እንዳካሄዱት ዛሬ […]

Read more

ታላቅ ሃገራዊ አማራዊ ንቅናቂ ለማድረግ ብንዘጋጅ!

ከአፄ አንድነት ወደ አማራ ስርወ ስሜት ( ሄኖክ የሺጥላ ) ሓዋሪያው ጳውሎስ ( የሃዋሪያት ስራ ምዕራፍ 26 ላይ እንዲህ ይላል ) «9፤እኔም፡ራሴ፡የናዝሬቱን፡የኢየሱስን፡ስም፡የሚቃወም፡እጅግ፡ነገር፡ኣደርግ፡ዘንድ፡እንዲገባኝ፡ይመስለኝ፡ ነበር። 10፤ይህንም፡ደግሞ፡በኢየሩሳሌም፡አደረግኹት፤ከካህናት፡አለቃዎችም፡ሥልጣን፡ተቀብዬ፡እኔ፡ከቅዱሳን፡ብዙዎ ችን፡በወህኒ፡አሳሰርዃቸው፥ሲገድሏቸውም፡ዐብሬ፡ተቸኹ። 11፤በምኵራብም፡ዅሉ፡ብዙ፡ጊዜ፡እየቀጣኹ፡ይሰድቡት፡ዘንድ፡ግድ፡አልዃቸው፤ያለልክ፡ስቈጣባቸውም፡እስከውጭ ፡አገር፡ከተማዎች፡ድረስ፡እንኳ፡አሳድድ፡ነበር።» ይላል ኣዎ አማራ […]

Read more

የኢትዩጵያን ህዝብ ባዶውን ያስቀረው ልማታዊ ወያኔ

የኢትዮጵያ ህዝብ ሲዘረፈ 25 አመት ሞላው ባለፈው ሻንጣ ሙሉ ብር ሸክፎ ከአዲሳባ ትግራይ ኤርፖርት የተነሳው ወዲ ተክለይ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኝው ከስተም እንደደረሰ ከህዝብ የዘረፍትን ፓውንድ ሲያሸሹ ተያዘ ፍርድቤት ቢያቀርቡት እንግሊዝ […]

Read more

ወልቃይት ለማንነቱ አይፈራም

የወልቃይት ህዝብ አማራ ምድር አይቀላቀልም በማለት በተለያየ ግዜ ወያኔ በጠራው ሰልፍ ላይ የተለያዩ መልክቶችን ሲያስተላልፍ ሰንብታል ዛሬም እንደትላንቱ ማስጠንቀቅያ ነው ያለውን ሰልፍ ጠርቶ ወልቃይትን ለሚል ምላሻችን ይሄ ነው በማለት የጠራውን […]

Read more

የትግሬው አፈ ንጉስ ደጃስማች መለስ ዜናዊ

የትግሬው ኣፈ ንጉስ ደጃዝማች መለስ ዜናዊ ( ሄኖክ የሺጥላ ) የትግሬው «ኣፈ ንጉስ» ንጉስ ደጃዝማች መለስ ዜናዊ ካባታቸው ከዜናዊ ኣስረስ ፥ ካያታቸው ከሹምባሽ ኣስረስ ፥ በኣድዋ ክፍለ ሃገር ባንዲት ትንሽ […]

Read more

ትግሬ እንዳሻው የሚፈነጥዝባት ሀገር !

ትግሬ የሆንሽ እያንዳንድሽ ጥርስሽን ነክሰሽ አንብቢና እውነቱን ተረጂ “ውሸታም፣ ዘረኛ… ምናምን” እያልሽ ራስሽን አታሞኚ- ራስን ማሞኘት ዱሮ ቀረ፤ እውነቱን ማገፈትና እመሸበት ማደር ነው ተንግዲህ እሚያዋጣ፡፡ የምልሽ ሁሉ እውነትና መነገር ከሚገባው […]

Read more
1 86 87 88 89 90