እራሳችንን ማታለሉ ይብቃን!

እራሳችንን ማታለሉ ይብቃን!! ኢትዮጵያዊያን ጋምቤላ ላይ በሱዳናዊያን መጭፍጨፋቸው ቢያንገበግበኝም ይበልጥ የሚያመኝ እንደተለመደው ‘ሪፕ’ ብለን ቁጭታችንን በመግለጽ የቡና እና የድራፍት ቤት ማጣጫ ወሬ ሆኖ መቅረቱ ነው። በወልቃይትም የተደረገው እና እየተደረገ ያለው […]

Read more

 ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ

በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑት አቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 8/2008 አ/ም) […]

Read more

ወይ ፍረድ ወይ ውረድ እንበል!

እ.አ.አ 02/01/2016 ዓ.ም በጋንቤላ የተከስተው ግጭት በርካታ አኝዋክ በኑዌር ተገለዋል ። ገጀራ የያዙ በርካታ ስዎች በመኪና የተጫኑ የመንግስት ሰራዊቶችን አልፈው ሲጓዙም አይተናል ፤ አንድ የንዌር ተወላጅ እስር ቤት ውስጥ ገብቶ […]

Read more
1 85 86 87 88 89 90