ከእንግዲህ ሰባራ ሳንቲም በሙዳየ መፅዋት ሳጥን መክተት የለም ።

የወያኔን ካካድሬዎች የገቢ ምንጭን ሙዳይ ስጦታዎች ማድረቅ ይቻል ዘንድ ይህን መመሪያ ይጠቀሙ። #ለአዲስ_አበባዎች_በሙሉ ፎቶዎችን ይመልከቱ ከእንግዲህ ሰባራ ሳንቲም በሙዳየ መፅዋት ሳጥን መክተት የለም ። የእግዚአብሔርን አስራት ለድሆች እንሰጣለን። ቅዱሳት ገዳማትንም […]

Read more

በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ።

ሰበር ዜና በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ። ”በመላው ሀገራችን ገዳማትና […]

Read more

18 አመት በታች ማየት የተከለከለ ነው ወያኔ ህዝብን ብቻ ሳይሆን ትውልድን በቁሙ ገሎታል።

የሃያ አመስት አመት ውጤት…እድገት የትባልነው ይሄን ነው፤ የወያኔ አገዛዝ ውጤት ይህንን ይመስላል…ያስዝናል፤ ህግ እና ሥርዓት የሌለብት አልባሌ ትውልድ የተፈጠርበት አገር፤ እውነት ግን ወዴት እይሄድን ነው….የወላጅ ድካም ውጤት ይህ ሆኖ ቀረ፤ […]

Read more

አስከሬኖቻቸው ሳይከፈትና ሰው እንዳያየው ተደርጉ በፖሊሶች ተቀባብሎ በመሄድ ነበር የተቀበሩት።

ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለቂሊንጦ ድራማ የሚያምኑበትን እንዲህ ይናገራሉ —— “ሰዎቹ ሊገደሉ የሚችሉት በምርመራ ላይ ነው” ———————- “በቂሊንጦ እስር ቤት የተቃጠለ ሰው አለ ብዬ አላስብም። (እሳቱ በአደጋ ተፈጥሯል ብለን የማናምን ከሆነ) […]

Read more

ወያኔ ያመከነው ትውልድ ለምንም ደንታ የለውም

ስንትቶች ወጣቶች ለሀገራቸው ነጻነት ከወያኔ ትግሬ ጋር በመተናነቅ መስውአት እያደረጉበት በአሉበት በዚህ ታሪካዊ ወቅት ሌሎች የእንግዴ ልጆች ደግሞ ይሄው በሺሻ እና በአልኮል አዲስ ዓመት አከበርን ብለው ይከላወሳሉ

Read more
1 71 72 73 74 75 94