ጎንደር የደም መሬት !

ጎንደር በዚህ ስዐት በጎንደር በተለምዶ ጥበብ ተራ እየተባለ የሚጠራዉ አካባቢ በእሳት እየጋየ ይገኛል። ምክንያቱን በማጣራት ላይ ነን ! ኄኖክ የሺጥላ

Read more

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤ መፈናቀል በአውሮፕላንና በእግር፤ በወታደር የሚፈናቀሉና በወታደር የሚጠበቁ ዜጎች ከትግራይ የበቀለው ጥቁር ፋሽስት ለዐማራ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎችን አቅርቦለታል፤ ሁለቱም መጥፎ ናቸው፤ […]

Read more

የካናዳው ፍሬዘር ተቋም እና የዓለም የኢኮኖሚ ነጻነት መረብ በየአመቱ የሚያወጣውን ሪፖርት ከሰዓታት በፊት ይፋ አድርጓል።

በቅዱስ መሐሉ) የካናዳው ፍሬዘር ተቋም እና የዓለም የኢኮኖሚ ነጻነት መረብ በየአመቱ የሚያወጣውን ሪፖርት ከሰዓታት በፊት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ የ157 ሃገራትን ያካተተ ሲሆን ኢትዮጵያም አምና ከነበረችበት የ141ኛ ደረጃ አራት ደረጃ ዝቅ […]

Read more

አማራውን ትጥቅ ለማስፈታት ወደ ወገራ ወረዳ የሄደው የትግራይ ነጻ አውጪ ጦር አፍረትን ተከናነበ

አማራውን ትጥቅ ለማስፈታት ወደ ወገራ ወረዳ የሄደው የትግራይ ነጻ አውጪ ጦር አፍረትን ተከናነበ September 15, 2016 | by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት አስተዳደሮች አባይ ጸሓዬ; ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና […]

Read more

ሚሚ ስበሀቱ በድንገት መስመር ላይ ገብታ ጥያቄ የጠየቀቻት ታዳጊ ወጣት የምትመልሰው ብታጣ ስልኩን እንዴት አድርጋ ዘግታ እንደወጣች ያዳምጡ!

የስርአቱ ቀንደኛ አዝማች ሚሚ ስብሀቱ የትግሬን መንግስት ወክላ ምላሽ ሰጠች ይህቺ በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የምትተጠላው የዛሚ ሬድዮ ባለቤት የህዝብ ጆሮ በፓሮፓጋንዳ 24 for7 እንደምታደነዝዝ ይታወቃል ይህን የበሰበስ ስርአት ከመጣበት መአት ለመታደግ […]

Read more
1 70 71 72 73 74 94