በኤሊባር የተፈጠረው የአማራ ማህብረሰብን ኢላማ ያደረገ ጥቃት በደህንነቱ የተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

#ETHIOPIA |በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ የደህንነት መስሪያ ቤቱ የብሄር ግጭቶችን ለማስነሳት እየሰራ ይገኛል፡፡ ======== በኦሮሚያ ኤሊባቦር ዞን የሚደረገውን ተቃውሞ ተከትሎ በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ይታወቃል። ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት […]

Read more

ህወሓት ለ27 ዓመታት የገዛው በአሻጥር ነው።

ህወሓትና አሻጥር #Dr.Tadesse Biru Kersmo ህወሓት ለ27 ዓመታት የገዛው በአሻጥር ነው። ከቁጥር ከሚያታክቱ የህወሓት አሻጥሮች በቅድሚያ አዕምሮዬ ውስጥ የሚመጣው በረሀ በነበረት ጊዜ ከላይ ስንዴ በተን በተን የተደረገባቸው በአሸዋ የተሞሉ ከረጢቶችን […]

Read more

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል […]

Read more

የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን።

በአማራ ላይ በአራቱም መአዘን የምትፈፀም ፖለቲካዊ ግድያ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን። ትግሬ ወያኔ ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ፊሽካ ሲነፋ አንጎላቸው ገና ለአቅመ […]

Read more

ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትም በአይነ ቁራኛ ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ ለአገዛዙ ቁልፍ በሆኑ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ልዩ ጥበቃ እየተደረገ ነው (ኢሳት ዜና–ጥቅምት 10/2010) በኢትዮጵያ ባለው የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት ለአገዛዙ ቁልፍ በሆኑ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ልዩ ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን የኢሳት […]

Read more
1 3 4 5 6 7 76