ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ብሔርን ከብሔር የማጋጨት ተግባር የሚአስፈጽሙትን የደሕንነት ባለስልጣናትን የደረሳቸውን ማስረጃ ዋቢ በማድረግ አጋለጡ!

ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ብሔርን ከብሔር የማጋጨት ተግባር የሚአስፈጽሙትን የደሕንነት ባለስልጣናትን የደረሳቸውን ማስረጃ ዋቢ በማድረግ አጋለጡ! ህዝብን የማጫረስ ሴራን የሚያውጠነጥኑት ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ዝርዝር በመረጃ መረጋገጡ ተሰማ! በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለውን እርስ […]

Read more

በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ የአገ7 ታጋዬች በቦታው ታይተዋል የሚል መረጃ በመሰማቱ ህወሓት ጭልጋን በተመለከተ

በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ የአገ7 ታጋዬች በቦታው ታይተዋል የሚል መረጃ በመሰማቱ ህወሓት ጭልጋን በተመለከተ ሊያደርገው የነበረውንየዛሬውን ስብሰባ ተለዋጭ ቀን ሳያስቀምጥ የቀረ ሲሆን ፡ በአካባቢው በርካታ ወታደሮችን ፀረ ሽምቆችን እና ሚኒሻዎችን […]

Read more

የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ

የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ ከሙሉነህ ዮሃንስ የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጊዜው ይነጉዳል። ለውጡ ግን ሲንፏቀቅ ቆይቶ ገና አሁን ላይ ነው የቁርጥ ሰአት መድረሱን እኛም ጠላቶቻችንም እርግጠኛ የሆነው። የኢትዮጵያን ህዝብ […]

Read more

በኮምቦልቻ ከተማ አርሷደሮች እየታሠሩ ነው፡፡ << መሬታችንን ከተነጠቅን መሞት ለኛ እረፍት ነው፡፡ >> አርሷደሩ፡፡

በኮምቦልቻ ከተማ አርሷደሮች እየታሠሩ ነው፡፡ > አርሷደሩ፡፡ . በደቡብ ወሎ ዞን ፤ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በኢንቨስትመንት ሰበብ አርሷደሩን ማፈናቀል የቆየና ስር የሠደደ የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ አርሷደሮች ያለበቂ […]

Read more

አቶ ለማ መገርሳ ፈተናህ አሁን ነው

ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት። አቶ ለማ መገርሳ ፈተናህ አሁን ነው ። ከሰሞኑ የምትናገራቸው የአንድነት ኢትዮጵያን እንገንባ ጥላቻን በመተው ፍቅርን ለአዲሱ ትውልድ እናስረክብ ስትል ሁላችንም ይህ ሰው ለወደፊት […]

Read more
1 2 3 4 5 6 76