ከግንቦት ሃያ 1983 ጀምሮ ከአማራ መሬት ወደ ትግራይ ተዘርፈው የተወሰዱት ጄኔረተሮች።

ከግንቦት ሃያ 1983 ጀምሮ ከአማራ መሬት ወደ ትግራይ ተዘርፈው የተወሰዱት ጄኔረተሮች። 1. የጎንደር ጄኔረተር፡ ይህ ጄኔረተር ጎንደር ከተማዉንና የጎንደር ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ያለምንም ችግር የ24 ሰአት የመብራት አገልግሎት ይሰጥ የነበረ […]

Read more

መረጃዎች እንደሚያሳዩት ባለስልጣናት ሀብት እያሸሹ ነው። የአንድን ስርዓት የመቃብር ጉዞ ከሚያሳዩት ምልክቶች አንዱ ይሀው የሀብት ሽሽት አሁን በስፋት እየታየ ነው

#ETHIOPIA | ወቅታዊ ሁኔታን በጨረፍታ Messy Mekonnen ህወሀቶች በማያቋርጥ ስብሰባ ውስጥ ናቸው። ልዩነታቸው ከመጥበብ ይልቅ እየሰፋ መጥቷል። የበላይነት ይዟል የተባለው በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ከሳሞራ የኑስ ላይ ወታደሩን የመንጠቅ ሙከራው […]

Read more

ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010) በኢትዮጵያ የተከሰተው የኑሮ ውድነት ህዝቡን እያማረረ መሆኑ ተሰማ።

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010) በኢትዮጵያ የተከሰተው የኑሮ ውድነት ህዝቡን እያማረረ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመደወል ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን እንደሚሉት የኑሮ ውድነቱ የመኖር ህልውናቸውን አደጋ ውስጥ ከቶታል። በተለይ በዝቅተኛ የኑሮ […]

Read more

የደንበጫ ወረዳ መሣሪያ መካዝን ተሰብሮ ተዘረፈ

ሰበር ዜና፤ የደንበጫ ወረዳ መሣሪያ መካዝን ተሰብሮ ተዘረፈ! በምዕራብ ጎጃም ዞን የደንበጫ ወረዳ የሚሊሻ ጽ/ቤት የመሣሪያ መካዝን ትናንት ሌሊት ተሰብሮ 22 ክላሽንኮፍ መሣሪያዎች ተዘርፈዋል፡፡ የወረዳው አመራሮች በዚህ ምክንያት ከሁለት ተባድነው […]

Read more

በከባድ_ሚስጢር_የሚጠበቁ_የዋና_ዋና_ሰዎች_መኖሪያና_ማፈኛ_ቦታዎች_መረጃ

Top Headlines About TPLF በአዲስ አበባ #በከባድ_ሚስጢር_የሚጠበቁ_የዋና_ዋና_ሰዎች_መኖሪያና_ማፈኛ_ቦታዎች_መረጃ 1ኛ ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ጀነራሉ በአሁኑ ወቅት የሚኖርበት ቤት ብስራተ ገብኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ፥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ባለው መንገድ ፥ የመጀመሪያ […]

Read more

ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ብሔርን ከብሔር የማጋጨት ተግባር የሚአስፈጽሙትን የደሕንነት ባለስልጣናትን የደረሳቸውን ማስረጃ ዋቢ በማድረግ አጋለጡ!

ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ብሔርን ከብሔር የማጋጨት ተግባር የሚአስፈጽሙትን የደሕንነት ባለስልጣናትን የደረሳቸውን ማስረጃ ዋቢ በማድረግ አጋለጡ! ህዝብን የማጫረስ ሴራን የሚያውጠነጥኑት ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ዝርዝር በመረጃ መረጋገጡ ተሰማ! በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለውን እርስ […]

Read more
1 2 3 4 74