ለመሆኑ “ከበባ” ተደርጎ ነበር? ነው ዜናውን ከኪሳችሁ አውጥታችሁ ነው የሰራችሁት? ለማንኛውም የ”ከበባውን” ውጤት እየጠበቅን ነው!!

ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ዘልቀው በገቡ ወንበዴዎች ከሁለት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ከተገደሉና በርካታ ሴቶች እና ህጻናት ታግተው በተወሰዱ ማግስት “መከላከያ ሰራዊታችን ወደ ደቡብ ሱዳን በመግባት የታገቱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ አድርጎ […]

Read more

ስም መቶ ብር ፥ ስራ ኣንድ ብር !

ስም መቶ ብር ፥ ስራ ኣንድ ብር ( ሄኖክ የሺጥላ ) የመሰንቆው ሊቅ ፥ የጥበቡ ገበሬ ጋሽ ጌታ መሳይ አበበ «የሽምብራው ጠርጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዞሬ ትዝ ኣለኝ ሃገሬ […]

Read more

ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ይባላል። በሚዲያ አሊያም በፓርቲው ልሳን ፊት ለፊት ወጥቶ አያውቅም።

ከደህንነት ጀርባ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ይባላል። በሚዲያ አሊያም በፓርቲው ልሳን ፊት ለፊት ወጥቶ አያውቅም። ላለፉት 25 አመታት በአገሪቱ የተካሄዱና በመካሄድ ላይ የሚገኙ ግድያዎች፣ አፈናና ስቃዮች በበላይነት ከመጋረጃው ጀርባ ከሚመሩት ዋናው ነው። […]

Read more

ስደተኞቹ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደሉ በኋላ በጋምቤላ ከተማ መረጋጋት ጠፍቷል።

በጋምቤላ ያለው ሁኔታ -ስደተኞቹ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደሉ በኋላ በጋምቤላ ከተማ መረጋጋት ጠፍቷል። ለሁለት ቀናት ህዝቡ ተቆጥቶ እርምጃ ሊወስድ ሲዘጋጅ በመንግስት ታጣቂ ሃይሎች ተከልክሏል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ስደተኞቹ ታጥቀዋል። ይህ ደግሞ […]

Read more

በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሰቆቃ፤ ሞትና ስደት ለማስቆም ሁላችንም ጠንክረን እንታገል!!!

በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሰቆቃ፤ ሞትና ስደት ለማስቆም ሁላችንም ጠንክረን እንታገል!!! ============================= የአርበኞ ግንቦት 7 ሳምንታዊ ርዕስ አንቀጽ አፕሪል 22 2016 ህወሃት ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ በህዝባችንና በአገራችን ላይ እየተፈጸመ […]

Read more
1 76 77 78 79 80