ኦባንግ አባ “ቃኘው” የደቡብ ኮሪያ ዳግም ዘማች! በኮሪያ የተዘጋው የመረጃ ግድግዳ ተወገደ!

ኦባንግ አባ “ቃኘው” የደቡብ ኮሪያ ዳግም ዘማች! በኮሪያ የተዘጋው የመረጃ ግድግዳ ተወገደ! የመን ትነድዳለች ኢትዮጵያውያን ግን ወደዚያው ያቀናሉ። ሶማሊያ ዋስትና ቢርቃትም ወገኖች ሊረማመዱባት አሁን ድረስ ምርጫቸው ናት። በሲና በረሃ ሰው […]

Read more

የምንሊክ ኣፈር ፥ ምን ይልክ ኬኛ ( ሄ

የምንሊክ ኣፈር ፥ ምን ይልክ ኬኛ ( ሄኖክ የሺጥላ ) አጤ ምንሊክን እወዳቸዋለሁ ። የምወዳቸው ደሞ ጀግና ሰለሆኑ ብቻም ኣይደል ፥ ነጭን ስላንበረከኩ ብቻም ኣይደል ፥ ደግም ሰለሆኑ ነው ። […]

Read more

ግንቦት ሰባት ከገባበት የትግል ቅርቃር ውስጥ ለመውጣት ቢያደርግ የሚያዋጣው ( ሄኖክ የሺጥላ )

ግንቦት ሰባት ከገባበት የትግል ቅርቃር ውስጥ ለመውጣት ቢያደርግ የሚያዋጣው ( ሄኖክ የሺጥላ ) ከትችት ባለፈ እንደ ግለሰብ የሚታዩኝ ነገሮች አሉ ። ከውግዘት ባለፈ ቢደረግ ይጠቅማል የምለው አለኝ። ጋን በጠጠር ይደገፋል […]

Read more

ጨዋታ ከፈጣኑ ኤርትራዊ ጋር! ከቅዱስ መሀሉ

ጨዋታ ከፈጣኑ ኤርትራዊ ጋር! ከቅዱስ መሀሉ ዛሬ አንድ ልጅ እኔና ሌሎች ሁለት ሰዎች ወደተቀመጥንበት ቦታ መጥቶ አጠገቤ ቁጭ አለ። ልጁ በጣም ፈጣን ነው። “ምን ፈልገህ ነው? ታውቀኛለህ?” ብየ አይን አይኑን […]

Read more

የፕሮፌሰር የመልካም በአል መልክት

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደራሳችሁ ስል በምዕራብ ጎንደር የሚገፉትን፣ በጋምቤላ የሚጨፈጨፉትን፣ በምዕራብ ኢትዮጵያ የተገደሉትን፣ በኦጋዴን የሚተላለቁትን ሁሉ በሐዘን በማስታወስ፣ መግባባት አቅቷቸው፣ መታረቅ አቅቷቸው ተጣልተውና ተኳርፈው ጦር መዝዘው ለመጨራረስና ለማጨራረስ የተዘጋጁት ሁሉ […]

Read more
1 68 69 70 71 72 73