አባይ ወልዱ ከትግራይ የላካቸውንብረት እውዳሚ ባንዳወች በአማራ ክልል ተያዙ !

የትግራይ ነፃ አውጪ ጦር በአማራ ላይ ጥርስ መንከሱን 25 የሞላው ቢሆንም አማራን ጨርሶ ለማጥፋት የተነደፈው ፕላን በትግሬወች የመጨረሻውን ታርጌት እንዲመታ ያለ የሌለ ሀይላቸውን በመጠቀም ላይ ናቸው የአማራ የገበያ ማእከልን በእሳት […]

Read more

ኢሳት አምስተርዳም የዕለቱ ዜና

ኢሳት አምስተርዳም የዕለቱ ዜና-ሕዝባዊ ተቃውሞው ለአራተኛ ቀን ተጠናክሮ መቀጠሉ፣የትግራይ ተወላጆች ህወሀት/ኢህአዴግ ከሥልጣን እንዲወርድ መጠየቃቸው፣ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ስብሰባ መቋረጡ፣ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬድዋን የገጠማቸው ተቃውሞ ፣ ሹምሽር በኦህዴድ…

Read more

የመስቀል በአል ላይ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች ሊግ ስም ህዝቡን እንዲሰልሉ ፥ ጠብ ቢነሳ እንዲጠቁም ፥ አስፈላጊ ከሆነም ሆን ብለው ጠብ በመጫር ወጣቶችን እንዲያሳፉሱ ስልጠና ወስደው ከተዘጋጁት ውስጥ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ወጣት ሊግ የኢህአዲግ ክንፍ በጥቂቱ

መረጃ አዲስ አበባ የመስቀል በአል ላይ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች ሊግ ስም ህዝቡን እንዲሰልሉ ፥ ጠብ ቢነሳ እንዲጠቁም ፥ አስፈላጊ ከሆነም ሆን ብለው ጠብ በመጫር ወጣቶችን እንዲያሳፉሱ ስልጠና ወስደው ከተዘጋጁት […]

Read more

ለጎንደር እና ለአካባቢው ፌስቡክ ተጠቃሚዎች

ለጎንደር እና ለአካባቢው ፌስቡክ ተጠቃሚዎች። በምስሉ ላይ የምታዩትን Zero VPN አፕልኬሽን ከጉግል ፕሌይ ዳውን ሎድ ያድርጉ ብመቀጠል ኦፕን የሚለውን ነክተው የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ የካናዳ ፣የዪኬ፣የጀርመን ወይንም ሌላ….ከመረጡ በኋላ connected የሚል […]

Read more

ሰበር ዜና ከቦረና ዞን የደፈጣ ተዎጊወች አጋዚን ላይ ጥቃት አደረሱ!!!

#ሰበር_ዜና በቦረና ዞን ዋጭሌ ወረዳ አካባቢ በወያኔ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ የሆነ የደፈጣ ጥቃት ወረደባቸው 10 ወታደሮች በላይ ሲሞቱ በርካቶች ቆስለዋል አብዛኞቹም ትጥቃቸውን ጥለው እንዳመለጡም በቦታው የነበሮ የቅርብ ምንጮቻችን ገልጸዋል

Read more
1 63 64 65 66 67 83