በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።

#ሰበር_ዜና ነሐሴ 26/2008 በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።ይህ የመንግስት እኩይ ተግባር ያስቆጣቸው ያከባቢው ነዋሪዎች […]

Read more

ሰበር ዜና ከደብረታቦር

የደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት እየተቃጠለ ነው፤ እስረኞችም በጥይትና በእሳት መካከል አደጋ ላይ ናቸው። ከእሳት የሚያመልጡ እስረኞች በጥይት እየተለቀሙ ነው። ከፍተኛ ተከስ እየተሰማ ነው!!!!

Read more

በመተማ አምባ ጊዎርጊስ ላይ በሱዳን ወታደሮች መጠኑ ያልታወቀ አማራ ተረሽናል

የወያኔ አጋዚን በአልበሽር ፍቃድ ተሰቶት የገባው የሱዳን ወታደር በመተማና በ አንባ ጊወርጊስ የሚኖሩ አማራወች ላይ የተከፈተው ጦርነት ወጣት ህፃናት ሽማግሌ ቤት ለቤት እየገቡ ቁጥሩን ለመግልፅ የሚያስቸግር የአማራ ህዝብ ተረሽናል ይህ […]

Read more

ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ።

ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ። ቢያንስ በሁለት በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም ወደ ባህርዳር የተጓጓዘው ወታደር በደባርቅና በዳባት አካባቢ በተራራማ ቦታ ሰፍሮ […]

Read more

በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ገበሬዎች የአጋዚ ወታደሮች ጋር እየተጋፈጡ ነው ኢሳት ( ነሃሴ 25 ፥ 2008)

በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ገበሬዎች የአጋዚ ወታደሮች ጋር እየተጋፈጡ ነው ኢሳት ( ነሃሴ 25 ፥ 2008) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ እና ምስራቅ ጎጃም […]

Read more

የመጨረሻው የወያኔ ዘመን የመቀበሪያውን ጉድጋድ ቆሞ እያየው ነው !

የህወሀት ኋላቀር ስትራቴጂ ቤተመንግስት ርዷል። ወንበሩ ነቅነቅ ማለት ጀምሯል። ለውጥ ከ4ኪሎ ደጃፍ ቆማለች። አንድ እግር ሀገር ቤት አንድ እግር ባህር ማዶ ያደረጉ የህወሀት ሰዎች የለውጡ አይቀሬነትን እያቃራቸውም ቢሆን ይናገራሉ። ግን […]

Read more

ደብረ ፅዮን በህዝብ ላይ የታወጀውን ጦርነት በድል እንደሚጠናቀቅ ተናገሩ አጋዚ የሚመካበትን ብረት ይዞ ጉንደር ሰፍራል

ሰበር ዜና እጅግ አስደንጋጭ ኢትዮጵያ በዓለም በመጀመሪያ በሚንስቴር ደረጃ በመንግስት የዘር ማጥፋት መግለጫ የተሰጠባት አገር ሁናለች:-ከዶክተር ገብረጢወን የተሰጠ በአማራው ሕዝብ ለይ ያነጣጠረ የጆኖሳይድ መግለጫ… “በአማራ ክልል የተከሰተው ረብሻ ከቀን ወደ […]

Read more
1 57 58 59 60 61 72