የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል ጌታቸው አሰፋ

የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል ጌታቸው አሰፋ ከአድዋ ስረወ መንግስት መሪዎች አንዱና ዋናው ነው። የደህንነት(የሰቆቃ) መስሪያ ቤት ዳይሬክተር፡ ገዳይ አስገዳይ፡ ገራፊ፡ አስገራፊ፡ የለየለት ጨካኝ። መልኩ ቀይ፡ ልቡ ጥቁር፡ ባህሪው ልስልስ፡ ተግባሩ […]

Read more

ጀግኖቹ የአማራ ጎበዝ አለቆች ሲመከር አልሰማ ያለን ባንዳ አስወግደዋል!

ሰበር ዜና ========= ጀግኖቹ የአማራ ጎበዝ አለቆች ሲመከር አልሰማ ያለን ባንዳ አስወግደዋል! ============ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 8 አዲሳለም አካባቢ ምሀባው የሚባለውን ቀንደኛ የወያኔ ደህንነት ቢመከር አልሰማ ያለ ብዙዎችን ያስገደለና ያሳሰረ […]

Read more

ኢሳት ዜና፣ ህዳር 29 ቀን 2010 ዓም )አርዱፍ ከህወሃት እና ከአፋር ልዩ ሃይል ጋር እየተዋጋ መሆኑን አስታወቀ

(ኢሳት ዜና፣ ህዳር 29 ቀን 2010 ዓም )አርዱፍ ከህወሃት እና ከአፋር ልዩ ሃይል ጋር እየተዋጋ መሆኑን አስታወቀ የአፋር አብዮታዊ ዲሞክራቲክ አንድነት ግንባር ለኢሳት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ከህወሃት እና ከአፋር ልዩ […]

Read more

ናዚዝም በጀርመን ፣ ፋሽዝም በጣሊያን ቢቀበሩም በኢትዮጵያ ትንሣኤ አግኝተዋል!!!!

የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ፦ «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!» ወያኔ የተመሠረተበት ዓላማ እና ተልዕኮ በድርጅቱ ማኒፌስቶ በግልፅ የሠፈረው አቋሙ ነው። ወያኔዎች ተዋጊዎቻቸውን ከሚቀሰቅሱባቸው መፈክሮች «ገረብ ገረብ ትግራይ፣ መቃብር ኣምሓራይ» የሚል ይገኝበታል፤ ትርጉሙም «የትግራይ ተራሮች […]

Read more

የአሜሪካውን ምክትል ሰክሬታሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ አለማቀፍ የትዊተር ዘመቻ ሊካሄድ ነው!!

የአሜሪካውን ምክትል ሰክሬታሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ አለማቀፍ የትዊተር ዘመቻ ሊካሄድ ነው። አዘጋጆቹ ለቃሊቲ ሚዲያ በላኩት መግለጫ እንደ ገለጹት ከሆነ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሰክሬታሪ የሚያደርጉትን የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን በአራት […]

Read more
1 2 3 4 5 72