የትግራይ ባለስልጣናት ትግራይን ለመገንጠል በይፈ ወደ መድረክ መተው እንደሚወያዩና እንቅስቃሴ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል !

#ሰበር_ዜና #Ethiopia A State of Emergency is in the works ከሰአታት በኀላ የትግራይ ነፃ አውጪው ጉጀሌ መግስት ህወሀት ወያነ በኢትዮጵያ ውስጥ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ሊያውጅ መሆኑ ተረጋግጧል:: ህወሀት በጦር ሰራዊት […]

Read more

ክብር ለሰማዕታት.. እያለ ሲጮኽ ማየት ሰዎችን ያስለቀሰ ደስታ አስገራሚ ክስተት ታሪካዊ ቀን ነበር!!እስክንድር

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሰባት አመት ታስሮ ወኔ’ና ድፍረቱ ይበልጥ ብሶበት አየሁ፡፡ ” ድል ለዲሞክራሲ .. ” ድል ለነፃነት.. ” ክብር ለአባቶቻችን .. ” ክብር ለሰማዕታት.. እያለ ሲጮኽ ማየት ሰዎችን ያስለቀሰ […]

Read more

አቶ ዘርአይ አስገዶም ባለቤት ኮለኔል ትርፉ አስፋው በጋምቤላ ባለሶስት ኮከብ ሆቴል ባለቤት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለጹ።

ESAT (ኢሳት ደሲ–የካቲት 6/2010) የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርና የሕወሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ዘርአይ አስገዶም ባለቤት ኮለኔል ትርፉ አስፋው በጋምቤላ ባለሶስት ኮከብ ሆቴል ባለቤት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለጹ። ኮለኔሏ የመከላከያ ጨረታዎችን በመውሰድ […]

Read more

የወያኔ ካድሬዎች የእስክንድርና አንዱአለም ይፈታሉ መባሉን ተከትሎ ዘረኛ የሆነ የመርዝ ተቃውሟቸውን እየረጩ ይገኛሉ።

የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች !!! #Ethiopia #EskinderNega #AndualemArage የወያኔ ካድሬዎች የእስክንድርና አንዱአለም ይፈታሉ መባሉን ተከትሎ ዘረኛ የሆነ የመርዝ ተቃውሟቸውን እየረጩ ይገኛሉ። የወያኔ የእግር አሳት የሆኑት እነ እስክንድር የግንቦት ሰባት አባል […]

Read more

ይሄን የአማራ ገዳይ ይተዋወቁት !!!

#Ethiopia : ጌታቸው ጉደታ ይባላል በአማራ ክልል የብሄራዊ ደህንነት ቢሮ ውስጥ የሽብር እና ልዩ ወንጀሎች የምርመራ ሀላፊ ሲሆን ብዙ ወጣቶችን በጭለማ ቤት በመግረይ ይታወቃል:: ጌታቸው ወደ አግ7 ሊቀላቀሉ ሲሉ ተያዙ […]

Read more
1 2 3 4 83