ወይኔ አባ ዱላን እንደ ትሮይ ፈረስ አስውቦ እና አስጊጦ ልኮት እንጂ ከምር አይደለም ብየ ነበር!

የኤርሚያስ አቋም ! 💚💛❤️🔥🔥🔥💚💛❤️ የዚህ ፅሁፍ መነሻ ሀሳብ ዛሬ የነበረው የኢሳት ውይይት ነው!ኢሳቶች እንደተለመደው የከፍታ ዘመናቸውን ተያይዘውታል !!አንድ ተቋም ስር የሚሰሩ ጋዜጠኞች ሀሳብን በነፃነት ሲያፉጩ ማየትን የመሰለ አስደሳች ትዕይንት የለም!!! […]

Read more

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) ************************************ ዛሬ ጥቅምት 7/2010 ዓ/ም ከቀኑ 5:45 ሰዓት ሲሆን ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ ባለተሳቢ ቦት ተሽከርካሪ ከባህርዳር 35 ኪሎ ሚትር […]

Read more

የመጨርሻ የሽሽት መንገድ ተጀምራል ሂሳብ ሳያወራርዶ በነፃነት ሰው ሀገር ሄጄ እኖራለው ማለት ግን ዘበት መሆኑን ሊያውቁ ይገባል

የከፍታው ዘመን ያስፈራል ይህ ነገ ምን ሊሆን እንደሚችል የተረዳ የመውጫው መንገድ ሳይጠብ ቤተሰቡን ለቅሞ ያመልጣል እንደ ሳሞራ የነሱና አዜብ መስፍን የመጨረሻውን ሳናይ የለም ያሉ ይመስላል 26 አመት ያፈሰሱት ደም እንደጥላ […]

Read more

በስያትል በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጨረታ ላይ ንግስት ሰልፍ አሸንነፈች !

ኦክቶበር 15/2017 በሲያትል ከተማ አርበኞች ግቦት7 የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ አካሔደ ፣የአርበኞች የበረሃ ዮኒፎርም ልብስ እና ጫማ በጨረታ ከ$57,000 በላይ ተሸጠ አጋፋዋ ጋዜጠኛ ንግስት ሰልፋ የጨረታው አሸናፊ በመሆን ከንቅናቄው ሊ/ር ከፕ/ር […]

Read more

ከባሕርዳርና ከጎንደር መስመር የሚነሱ ሃገር አቋራጭ አውቶቡሶች ሱልልታ መስመር ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክንያት መሄድ አቁመዋል

  ከባሕርዳርና ከጎንደር መስመር የሚነሱ ሃገር አቋራጭ አውቶቡሶች ሱልልታ መስመር ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክንያት መሄድ አቁመዋል። በተለይ ሰላም ባስ የሚባሉት ጭንቅ ውስጥ ገብተዋል። አዲስ አበባም ዙሪያዋን በህዝባዊ አመፅ ተከባ ጭንቅ […]

Read more

ስደተኛው ሰላይ

ስደተኛው ሰላይ ግርማይ በርሄ ነዋሪነቱ, Oslo, Norway ሙያ: የህዋሃት ሰላይና ካድሬ ከ10 አመት በፊት ግርማይ በርሄ Girmay Berhe ውሸቱን ህዋሃት በጋዜጠኝነቴ አሰቃየኝ ብሎ ወደ ኖርዌይ እንደ ስደተኛ የመጣ ጊዜ የህዋሃት […]

Read more

ከኦሮሚያ ክልል በአምስት የጭነት መኪና ተጭኖ ወደ ጅጅጋ ሲያመራ የነበረ ጫት በቄሮዎች መንገድ ላይ ተዘርግፏል።

ከኦሮሚያ ክልል በአምስት የጭነት መኪና ተጭኖ ወደ ጅጅጋ ሲያመራ የነበረ ጫት በቄሮዎች መንገድ ላይ ተዘርግፏል። ዱካክ፣አብዲ ኢሌን በየቀኑ ኩንታል በርበሬ እያስፈጨ፣ በቁሙ ኮካ ጠርሙስ ውስጥ እያስገባና ሱፍ በክራቫት አልብሶና አንዲት […]

Read more
1 2 3 60