አንተ ቀልደኛ ነህ፥ ፎግረህ ምትበላ

አንተ ቀልደኛ ነህ፥ ፎግረህ ምትበላ እኔ ለፍቶ አዳሪ፥ የለቴን እንጀራ ተሸክሜ ምዞር፥ ከሸንኮራ ጋራ። አንተ ለለት ጉርስህ፥ ለሰው ሳቅ ለመፍጠር ሸንኮራ እንደንቁላል፥ በጣይ ስትመረምር በጆችህ በያዝከው፥ በቁራጩ መሀል ወለላ አየሸጠ፥ […]

Read more

መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፤ መኖር ማለት መትረፍረፍ አይደለም፤ መክበር እና መንፈላሰስ አይደለምመኖር ማለት ማሰብ ነው በሥጋ ሳይሆን በኅሊናህ ኑር በኅሊናህ ከኖርክ የተዘጋ መንገድ የለምቢኖርም ትከፍተዋለህ!!!!!!

ኅሊና እና መንገድ ( ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) … አንድ ሰው ከሚያሳድዱት ሰዎች እየሸሸ ይሮጣል፡፡ ሊያመልጥ በሚችልባቸው መንገዶች ሁሉ እየተሹሎከሎከ ተጓዘ፡፡ ሰዎቹ እንዳያዩት ሊደበቅባቸው በሚችሉ አማራጮች ሁሉ ተፈተለከ፡፡ በስተ መጨረሻ እግሩ […]

Read more

እስከ አሁን ድረስ ግራ ቢገባቸው “The lost image of cross” እስከ አሁን የጠፋው ታላቅ ሀይል ያለው የመስቀል ምልክት በሚል ፅሁፍ አበርክተዋል።

♦የ”ቶ” ፊደል ቅርፀ መስቀል ሚስጢር ። የዚህን ፊደል ትርጉም የትየለሌ ፀሐፍያን የከርሰ ምድር ታሪክ መዝባሪዎች ምሁራን ቢመራመሩት እስከ አሁን ድረስ ግራ ቢገባቸው “The lost image of cross” እስከ አሁን የጠፋው […]

Read more

ጋሹ እንዴት እንደተሰደደ? ከበውቀቱ ስዮም !!

ጋሹ እንዴት እንደተሰደደ? ከበውቀቱ ስዮም (በ.ስ) የዚች ጨዋታ መነሻ የሆነኝ የዛሬ ምናምን አመት ያነብኩት “ያረብ ሌሊቶች ” ተረት ነው:: ጋሹ ታታሪና አይናፋር ባላገር ነው:: ሲኖር ሲኖር; በስንት መከራ አንዲት ቆንጆ […]

Read more