አማራን እያሳደደ የሚገድለው ገዳይ ሲጋለጥ !!!

በአማራ ክልል የባህር ዳር ከተማ የምርመራ ክፍል ሀላፊ ኮሚሽነር ጥበበ ሀይሌ ማለት ይሄ ነው በአማራ ክልል ወጣቶችን በድብደባና ብልታቸው ላይ ውሀ የተሞላበት ላስቲክ በማንጠልጠል የሚያሰቃየውና የንፁሁ አማራ ወጣቶች ደም ያለበት ግለሰብ ነው:: ድፍን ባህር ዳር በተለይ የታሰሩ ሰዎች በደንብ ያቁታል:: ትግል በአንድ ድርጅት ብቻ አይከናወንም:: ያለ ውስጥ አርበኞቻችን ቅን እገዛ የኛ ትግል ባዶ ነውና ለምታደርሱን መረጃዎች እናመሰግናለን:: ሁላችንም በያለንበት የበኩላችንን ድርሻ እየተወጣን ሀገራችን ኢትዮጵያን ከባንዳው ወራሪ የትግራይ ነፃ አውጪው ጉጀሌ መንግስት ጫንቃ ላይ እናውርድ እንታገል:: በአማራ ክልል ከስውር እስር ቤቶች እስከ አሰቃዮች ያለው መረጃው ይቀጥላል

ናትናኤል መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *