ድሉን ጨብጠን ትግሉ እስከ ነፃነት ይቀጥላል!” ~

ድሉን ጨብጠን ትግሉ እስከ ነፃነት ይቀጥላል!”
~
ሰበር ዜና!”

እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 746 ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች እንዲለቀቁ ተወሰነ
==============================
===================
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በወሰነው መሰረት በፌደራል ደረጃ በተለይም በሽብር፣ በሁከትና ብጥብጥ፣ በሀይማኖት አክራሪነት እና በተለያዩ ወንጀሎች ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ 417 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ።
ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደገለፀው፥ ከታራሚዎቹ መካከል 298 በፌደራል ማረሚያ ቤት የሚገኙ እና 119 በአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ናቸው በይቅርታ እንዲለቀቁ የተወሰነው። ከእነዚህም መካከል እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌ እነደሚገኙበት ተወሰነ

~
ትግላችን ይቀጥላል

ስንታየው ቸኩል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *