ህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ ህወሓት በርካታ ወታደሮቹን ወደ ሰሜን አቅጣጫ እያስጠጋ ነው

አሁን የደረሰን መረጃ ፡፡

#Ethiopia : ህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ ህወሓት በርካታ ወታደሮቹን ወደ ሰሜን አቅጣጫ እያስጠጋ ነው ፡፡ ዛሬ ጥር 28 ቀን 2010 ዓ/ም በ51 አገር አቋራጭ አውቶቡሶች የህወሓት መከላከያ ወታደሮችን በመጫን ከመሀል ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን በማጓጓዝ ዛሬ ረፋድ 5:10 ሲሆን ጎንደር አዘዞ ከሚገኘው ካምፕ ተራግፈዋል ከ8 ቀን በፊትም በርካታ ወታደሮችና ዘመናዊ የሚባሉ በርካታ ቁጥር ያላቸው ከባድ የጦር መሳሪያዎች በተሽከርካሪዎች ተጭነው ከአዘዞ በመነሳት ጭልጋን በማቃረጥ መተማ መድረሳቸውን እንዲሁም ወደ ምዕራብ አርማጭሆ መስመር ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው ደንበር እንደደረሱ የመጣው መረጃ ያሳያል::

ናትናኤል መኮንንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *