ጏዲት ፊሬህይወት አያሌው 🔥🔥🔥

ጏዲት ፊሬህይወት አያሌው
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የ ጋሽ ሀከሩን የ ኢሀአዴግ የ ኮሚኒኬሽን ዘርፍ አደረጃጀት የ 2009 የ በጀት አመት ሪፓርት ታግየ ጨረስኩት ! ፅሁፉ በድሪቶ ቃላት የ ተጀቦነ እጅ እጅ የሚል የ ገማ ነገር ነው ! የሆነ የረባ ነገር ለማግኘት ብዳክርም አንድም ከ ሀቅ ጋር የተገናኘ ነገር የለውም!

ስለ ጏዲት ፍሬህይወት አያሌው ኤርሚያስ ለገሰ በፅሁፉም በንንግሩም ብዙ ጊዜ ያወሳታል! ይህች ሴት የሆነች የማትታይ የማትጨበጥ ትመስለኝ ጀመረ! ስለ እሷ ትሰማለህ እሷን ግን አታያትም 🙂! ለ እኔ ፍሬህይወት አያሌው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ካጀዘባቸው ሰወች ውስጥ አንዷ ናት! ኢህአዴግን የምታመልክ ታማኝ የ ብአዴን ሰው ናት ! ህውሀቶች እንዲህ አደረጉ እንዲህ ሰሩ እያለች የ አብዮታዊ ዲሞክራሲ መርሆችን እያንበለበለች ከማውራት በስተቀር ምንም ፋይዳ የሌላት ሴት!
ፍሬህይወት የምትሰሚ ከሆነ አሁን የ ሚከተሉትን መርሆች በተግባር አሳይ!

ከስር የተያያዘውን ቁንፅል ፅሁፍ ተመልከቱልኝ !ሰባት የ ኢሀዴግ መርሆች ናቸው::

1. የ አላማ ፅናት
2. ህዝባዊነት
3.የመደብ ትግል መርህ
4.ዲሞክራሲያዊነት
5.ለህግ እና ስርአት ተገዥ መሆን
6.የ ኢሀዴግን መንግስት መርህ መከተል
7.ትህትና ሁሌም ተማሪ መሆን

እግዜር ያሳይይችሁ ወገኖቼ የትኛው የኢሀዴግ አመራር ነው ከ እንዚህ 7 ነጥቦች ከ 6ተኛው በስተቀር አንዱንም የሚያከብር ? የትኛው አመራር ነው ህዝባዊ ? ህዝብን በ አደባባይ የሚጨፉጭፍን የ ህውሀት አጋዘኖች እያዘዙ ወጣቱን በየጏዳናው ግንባሩን እያሉ እንዴትስ ብሎ ነው ህዝባዊ የሚባለው?

ዲሞክራሲያዊነት ! ይህች ታስቃለች 😀 አንዴ ዲሞክራሲ የሚባለው ቃል ትርጉሙ ወይ እኔ
አልገባኝም ወይ እነሱ አልገባቸውም ! ዲሞክራሲ ማለት ለ ኢሀዲጎች ምን ማለት ይሆን ? ድንቄም ዲሞክራሲ 😂

ለማንኛውም ኢሀዴግ የሚባል ግንባር ምንም ትርጉም የሌለው የ ማይረባ ድርጅት ሲሆን ህውሀት ግን የ መሰሪወች የ ጭራቆች የ ክፉወች ድርጅት ሁኖ ሀገራችን እያመሳት እያተራመሳት መሆኑን ፅሁፉ ያስረዳል ! ኢሀዴጎች ግን የመሸነጋገያ ስብስብ ነውhttps://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1960500007601361&id=100009241425206

ዳዊት ሰለሞን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *