በጀግናው ወልዲያ ነዋሪ የተለኮሰው የነፃነት ችቦ ብሶት የወለደው የቆቦ ህዝብ ተቀብሎታል፡፡

በጀግናው ወልዲያ ነዋሪ የተለኮሰው የነፃነት ችቦ ብሶት የወለደው የቆቦ ህዝብ ተቀብሎታል፡፡ ቆቦ በጎበዝ አለቃ እየተመራ ከተማዋን ከህወሓት የባርነት አገዛዝ ነፃ እያወጣ ይገኛል፡፡ ~ ትላንት የጀመረው የራያ ቆቦ ህዝባዊ ተቃውሞ “ዛሬም በአስገራሚ ድባብ ህዝባዊ አንድነት ቀጥሏል ፡፡ የቆቦ ህዝብ በወያኔ ቅልብ ወታደሮች ቶክስ ተከፍቶበት እየተጋደለ ነው እስካሁን ባለው መረጃ ሶስት ሰዎች ተገድለዋል ተቃውሞው መጠኑን አስፍቶ በርካታ ቁጥር ያለው ህዝብ ተሳትፏል ጀግናው ቆቦ ከወያኔ ነፃ ግዛት እየተቆጣጠረ ነው። ትኩረት ለቆቦ ህዝብ ትግሉ መመለሻ የለውም!”

ስንታየው ቸኮል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *