ሰበር ዜና በወልድያ የተጀመረው ህዝባዊ ተጋድሎ ዘ- አማራ እንደቀጠለ ነው ፡፡

ሰበር ዜና
በወልድያ የተጀመረው ህዝባዊ ተጋድሎ ዘ- አማራ እንደቀጠለ ነው ፡፡
ዛሬ ጥር 15/2010 ዓ.ም በወልድያ ከተማ ዙሪያ በቅርብ እርቀት ያሉ ከተማዎች ሳንቃ፣ ጎብየ፣ ዶሮ ግብር አሁን ጦርነት እየተካሄደ ነው ህዝብ አምሯል ፡፡ ታላቁ የወልድያ ማክሰኞ ገበያ ዛሬ ጥር 15/2010 ዓ.ም ዝግ ሆኖ ውሏል፡፡
የዞኑ አስተዳዳሪ የነበረው አቶ አበባው ሲሳይ በወልድያ ፋኖዎች ቤቱ የተቃጠለ ሲሆን እሱን ለመግደል የተደረገው ጥረቴ ወደክልል ሾልኮ እንዲላክ በመደረጉ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡
ወልድያ ላይ የህወሀት ሰውበላ ስልጣን ጠባቂዎች በየቦታው መሳሪያ ደግነው ከህዝብ ጋ እንደተፋጠጡ ነው ፡፡ በላሊበላ ከተማም ፍርሀት ነግሷል ወጣቶች በመደራጀት ላይ ናቸው፡፡ የፍርሀት ቆፈን የቀፈደደው የወያኔ ካኔዎች በላሊበላ በስብሰባ ላይ ናቸው ፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
ለደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ቆቦ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ሀይቅ፣ ውጫሌ፣ ሸዋሮቢት፣ ደብረብርሀን፣ አጣየ፣ ሰንበቴ፣ ደብረ ሲና ፣ ግዳን፣ መቄት ቡግና፣ ላሊበላ፣ ሰቆጣ፣ዋድላ ደላንታ፣ ከሚሴ ህዝብ የአንድነት ጥሪ አቅርቧል በጋራ ታለን በጋራ ነጻ እንውጣ፡፡
ሞት ለሞተው ወያኔ
ድል የህዝብ ነው
ገብርየ ገብርየ የአርበኞቹ ልጅ
ከመሀል ሀገር አርበኞች ግንቦት ሰባት ህዝባዊ ኃይል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *