የወልዲያን ጭፍጨፋ ጌታቸው አሰፋ መምራቱን ታወቀ

የወልዲያ ጥቃት ያቀደው እና የመራው ወበዴው ጌታቸው አሰፋ መሆኑን የመረጃ ምንጭ ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ባንዲራ በመያዝ ጥምቀተ በህሩን ለማክበር የተመመው ጀግናው የወሎ ህዝብ በተለይ የደሴና የወልዲያ ወጣቶች “ይለያል ዘንድሮ የወንበዴ ኑሮ፤ ይለያል ዘንድሮ የገንጣዯች ኑሮ !” እያሉ ሲጨፍሩ እንደነበር በስፍራው የነበሩ የአይን እማኞች አረጋግጠዋል፡፡

የወጣቶቹን እልህ እና ቁጭት ለተመለከተ የትግራይ ነፃ አውጭ ነኝ ባዮ የወንበዴው ጉጀሌ የመጨረሻው መጨረሻ ዛንድሮ መሆኑን አመላካች ነው፡፡

የወሎ ወጣቶች የትግራይን መንግድ በመዝጋት የወያኔን ጉረሮ ለማነቅ እየዛቱ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *