በአደባባይ በቅልብ ወንበዴዎች በስናይፐር ጥይት ተረሽነው እና ደማችው ፈሶ አንላቀቅም” እያሉ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡

አሁን የደረሰን ተጨማሪ ዜና፥
የወሎ ዋና ዋና ከተሞች ደሴ፣ ወልዲያ፣ ኮምቦልቻ እንዲሁም በመሰል ከተሞች እና ገጠሮች “ልጆቻችን በአደባባይ በቅልብ ወንበዴዎች በስናይፐር ጥይት ተረሽነው እና ደማችው ፈሶ አንላቀቅም” እያሉ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡
በከምቦልቻ እና ደሴ ከተሞች፥ የወበዴው ስብስብ መንግስት ተብዬ ባለፉት አራት የፌክ ተከታታይ ምርጫዎች ተመርጦ እንደማውቅና ህዝቡ እንደሚጠላው ሟቹ መለስ ዜናዊ በአደባባይ በቴሌቪዥን ማረጋገጡ አይዘነጋም፡፡
ይህንንም ተከትሎ በህዝቡ ላይ ይህ ቀረሽ የማይባል ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና መዎቅራው አድሎና በደል ተፈፅሞበታል፡፡ ለምሳሌ በወትድርና ውስጥ ያገለግሉ የነበሩ የአካባቢው ልጅች ጥቅማጥቅም እና ዕረጋዊ እድገት ከመከልከላቸውም በሻገር ለአገዛዙ ታማኝ አይደላችሁም በማለት በባዶ ታባረዋል፡፡
በመዋቅራዊ በደል ደግሞ የትምህርት፣ የጤና፣ የመጠጥ ውሃ እና መሰል በደሎች ተፈፅመውበት አካባቢው የድህነት አውድማ አድርገውታል፡፡ በስስት ያሳደጋቸው ልጆቹ የወጣትነት ዘመናቸው እንደጀምበር ስትጠልቅ ከማየት ብለው ለአረብ ሀገር ስደት በመዳረጋኀው የቀይ ባህር የአስሳእራት ሆነዋል፡፡
የጀነራል ሁሴን እትብት የተቀበረባት ወሎ (ደሴ) በኢትዮጵያ የታሪክ ሂደት ውስጥ ይህ ቀረሽ የማይባል አስተዋፅኦ ያደረገው የወሎ ህዝብ ለአለፉት 26 አመታት የበይ ተመልካች ተደርጓል፡፡
በ1980 መጀመሪያ ላይ የትግራይ ነፃ አውጭ የደሴን ከተማን ለመያዝ በተደጋጋሚ እንቅስቃሴ ባደረጉበት ወቅት በአርበኝነት የመከትው ይህ ታለቅ ህዝብ ለመጨረሻው ወያኔን ለማስወገት ለሚደረገው ህዝባዊ ተጋድሎ እየተዘጋጀ ነው፡፡
አዲሱ የወሎ ትውልድ የአባቶቹን ወኔ በመላበስ በተለይ ጀነራል ሁሴንን ለሃገር ትውልዱ እንዳይበትን ሲል ለ17 አመት ከአረብ ቅጥረኛ ወበዴ ገንጣይ አስገጣይ ጋር ያደረገው ትግል ዳግመኛ በድል ለመቋጨ፤ ታሪካዊ ጠላቶቹን አከርካሪ በመስበር የኢትዮጵያ ትንሳኤ የብርሃን ችቦ ለመለኮስ እየተዘጋጀ ነው፡፡
ድል ለፍቅር እንጅ ለፀብ ለማይመቸው ወሎ ! ! !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ! !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *