አማራን ለመከፋፈል በአላማው ፀንቶ አራት አመት ቆይቶ ሳይሳካለት ሲቀር እራሱን ማጋለጡ በፅናት የቆየ የህወሀት ታጋይ መሆኑን እንረዳለን

ህወሃት (ወያኔ) አማራን እርስ በራሱ እንዳይተማመን ለማድረግ ስራ እየሰራ ነው!!!!
—————————-
ወያኔወች የፈለገ ጊዜ ይፍጅባቸው እንጅ በአላማቸው ይፀናሉ::
ለዚህም አንድ ሁለት ምክንያቶችን ልግለፅ ::
1: ሃይለ እየሱስ የሚባል ለአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ብሎ ከ4 አመት በፊት ቪድዮ መስራት ጀመረ ::
የሰራቸው ቪድዮ በሙሉ አማራን ከፍ አድርጎ ኦሮሞን ከአማራ ጋር የሚያጋጩ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ የሌላቸው አሉባልታወች ነበሩ ለጊዜው ተሳካለት ግን አሁን በቅርብ ጊዜ የኦሮሞ እና አማራ ህብረት እና አንድነት እየጎላ ሲመጣ ተረዳ መከፋፈሉን አልቻለበትም በተጨማሪም ወያኔ መሆኑ ባነጋገሩ ሲነቃበት እኔም ብዙ ጊዜ ተተናኩየዋለሁ ይህ ነገር አላዋጣኝም ብሎ አማራ የለም እንዴውም ኦሮሞ ነኝ ብሎ ባደባባይ አወጀ :
ስለዚህ ሰው ፀባይ ልንረዳ የምንችለው
አማራን ለመከፋፈል በአላማው ፀንቶ አራት አመት ቆይቶ ሳይሳካለት ሲቀር እራሱን ማጋለጡ በፅናት የቆየ የህወሀት ታጋይ መሆኑን እንረዳለን

ዋልድባ ገዳምን ቄስ ነኝ ብለው ለ8 አመት እንደሰለሉት ወያኔ ማለት ነው:

2: ይህ ሰው የመጣው ትንሺ ቀደም ይበል እንጅ
እርስተይ ተስፋየ በመጣችበት አካባቢ ነው እርስተይ ተስፋየን ዱብ እዳ ብያታለሁ ::
ምክንያቱም ሳይታሰብ እኔም የአማራው ተቆርቋሪ ነኝ ብላ መጀመሪያ በኢሳት መስኮት ከተፍ አለች ::
የእርስቴ አላማ አማራን ከሌላ ድርጅቶች ጋር አብሮ እንዳይሰራ አንድ ወጥ ጅርጅት እንዳይኖር ወይም ማንም የአማራ ድርጅት ጠንክሮ እንዳይወጣ ሃይለኛውን ስራ የምትሰራ የወያኔ ታጋይ የአዜብ መስፍን የቅርብ ጏደኛ መሆኗ ያደባባይ ሚስጥር ነው ::
ይህች ሰው እንዴውም ብዙ የወልቃይት ልጆችን አስገድላለች በአንድ ወቅት ስብሰባ ላይ ወንድሜን የት አደረስሺው ከገደልሺበት ቦታ አምጭው ብላ አንድ ዘመዷ የተገደለባት ሴት ስብሰባ ላይ ጠይቃት ነበር
ግን እርስተይ መልሱንም ሳትመልስ መድረኩን ይመራው የነበረው ሰው አደባብሶ አለፈው ::

እንግዲህ እነዚህን በምሳሌ አቀረብኩላችሁ እንጅ ሌሎችም የሚጋለጡበት ጊዜ ቅርብ ነው ::

መደምደሚያው
—————-
ጠቅለል ባለ መልኩ የሁለቱ ሚሺን የነበረው
አማራ ከኦሮሞ ጋር እንዳይስማማ ማድረግ
አማራው አንድ ድርጅት እንዳይፈጥር መሰናክል መሆን
አማራው ከማንም ድርጅት ጋር አብሮ እንዳይሰራ የድርጅቶችን ስም ማጥፋት
የአማራ ምሁራን አክቲቪስቶችን በስድብ ማሸማቀቅ
የአማራውን ሚስጥር አውጥቶ መስጠት እና ወጣቱን በየከተማው ለእስር እንዲዳረጉ ማድረግ ወይም ማስገደል
የሁለቱ ተልኮ እነዚህ ከላይ የዘረዘርኳቸው ነበሩ
እስቲ ንገሩኝ እርስተይ እንግሊዝኛ መቸ የተማረችውን ነው “ቅኔ በእንግሊዝኛ” ፅፋ በትዊተር Twitter አካውንቷ ፖስት የምታደርገው?
እነ በረከት ስሞን አሏ ይህን አድርጊ ትባላለች ታደርጋለች::

በመጨረሻም ::
————–
የአማራ ህዝብ በተለይ ወጣቱ ከልቡ የአማራን መብት አስከብራለሁ የሚል ሁሉ ከነዚህ አይነቱ መርዛማ እባቦች መጠንቀቅ ይኖርበታል መጠንቀቅ ይኖርብናል ብየ የተሰማኝን እና የመሰለኝን ፃፍኩ !!!!

እነዚህ ሁለቱ ዝምድና ይኖራቸው ይሆን?

1/19/17
@Embibel Ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *