ደብረፅዮን እንዴት በሳይበር ተጠቃ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ደብረፅዮን እንዴት በሳይበር ተጠቃ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

✅ይህን ፅሁፍ የለጠፈው በ ሀዱሽ ካሳይ ገፅ ጋሽ ሀከሩ ነው! ሰሞኑን በትግረኛ እየፃፈ የተርጏሚ ያለህ ያሰኘን በ እንግሊዘኛም በ አማረኛም ይፅፍ ጅምሯል!

✅በነገራችሁ ላይ እኔ ጥቅሙን ልረዳው ያልቻልኩት የ ሆነ የ ጊዜ ሰሌዳ አለ በየቀኑ የሚለቀቅ! የገባው ይኖር ይሆን ? ለማንኛውም የዛሬውን የ ሀከሩን መልክት እንዲህ በተረዳሁት መልኩ ተርጉሜዋለሁ! ከ

መልካም ንባብ

ዳዊት ሰለሞን
🔥🔥🔥🔥🔥
ዶር ደብረፅዮን በግዴለሽነት እና በጋጠወጥነት የሚጠቀመው እና እንደ ኮሶ የተጣበቀው ክፉ የ ሴሰኝነት ሱስ! በየቀኑ ያለበትን የወሲብ ጥማት ለማርካት በሚያደርገው የ ድህረገፅ የ ሴተኛ አዳሪ አሰሳ ሰውየው እራሱን እና ጏደኞቹን ለሳይበር ጥቃት አጋልጧቸዋል!

የመንግስትን የ ኢሜል አካውንት በሚጠቀምበት ፓስወርዱ የ ወሲብ ድህረገፆችን እና የ ወሲብ ደላላወችን ድህረገፅ ለመክፈት ስለሚጠቀምበት የ ሀገሪቱን ደህንነት ና ብሄራዊ ጥቅም ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ከቷል ! ደብረፅዮን የሚጎቡኛቸው አንድ አንድ የ ወሲብ ድህረገፆች በ ወሲብ ንግድ የተሰማሩ ድህረገፆች ሳይሆኑ የ ኮምፒተር ቫይረስ ተሸካሚ አስመሳይ ድህረገፃች በመሆናቸው ለዚህ ጥቃት ሊዳረግ ችሏል!

የ አባይ ግድብ ስራን የሚቆጣጠረው ቦርድ ሊቀመንበር በመሆኑ ስለግድቡ የስራ ሂደት እና ስላጋጠሙት ተግዳሮቶች ከ ኢንጅነር ስመኘው እና ከሌሎች ከፍተኛ የ ግድቡ ስራ ሀላፊወች በየቀኑ ኢሜል ይላክለታል! ይህ ማለት የ ሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም በቀላሉ ለ ጠላት ጥቃት አጋልጦታል!

የግድቡን ስራ በተመለከተ የሰው ሀይል የ ቴክኒክ የ ፋይናንስ እና የመሳሰሉት ሪፓርቶችን ፕሮጀክቱ ከተጀመረ ጀምሮ ሲያገኝ ስለቆየ እነኝህ መረጃወች በ ውጭ ተቃዋሚወች እጅ ገብተዋል! የመንግስትን ንብረት በማባከን ወንጀል ተጠያቂ መሆን አለበት! የሚጠቀምበት ላብቶፕ የ መስሪያ ቤት ንብረት ነዉ( ✅ ጋሽ ሀከሩ እዚህ ላይ ተቀናጣህ 🤪 በሚሊዮን ዶላር በየቀኑ ለሚዘርፍ ሰው ላብቶፕ እኮ ምንም ናት ብየ ተሳለቅሁ 😂😂😂)

“Why nations fail “ ሀገራት የሚወድቁበት ዋነኛው ምክኒያት የ ፓለቲካ ተጠያቂነት አለመኖር ነው ይላል! ያን ለ ቢሮ ማስጌጫነት ያስቀመጠውን መፅሀፍ ቢያነበው ኑሮ !

በነገራችሁ ላይ ይህነን ጉዳይ በ ሰውየው ፊት ለማንሳት ማንም ድፍረት እንደለለው ብረዳም እኔ ግን ሀሳቡን አንስቸዋለሁ!
KM
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

With his reckless and irresponsible browsing habits to satisfy his lust for escorts, Debretsion has exposed himself and his senior colleagues to cyber attacks.

By using the same password he uses to access his mcit.gov.et email account to register on adult websites and dating sites (some of which are phishing sites), he has hugely compromised the national interests of the country. As board chairman overseeing the construction of the Grand Renaissance Dam, he receives daily updates on the progresses and challenges facing the Dam from Engineer Simegnew Bekele, GERD Project Manager, and other senior members of the team.

All the technical, financial, human resources and legal reports that he has been receiving since the start of the project, which contain highly confidential details, are now in the hands of foreign opposition groups. He needs to be held accountable for misuse of public resources. His office laptop was paid for by the Ministry.

One of the reasons ‘why nations fail’ is because of lack of political accountability, if he were to read that book which he ironically placed in a prominent place in his office.

Not that I expect anyone to have the courage to even raise this issue with him but it has to be said.

KM

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *