በሚኒሶታ የሚገኝው ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በውስጡ የነበሩ የወያኔ ቅጥረኞችን አፅዳ !!!!

ደብረ ሰላም መዳንያለም ሚኒሶታ ቤቱን እፀዳ እነዚህ ሁለት ብፎቶ የምትመለከቷቸውን ሁለት የበሉበትን ወጪት ሰባሪወች ያለኔ አዋቂ የለም ብለው በራሳቸው የሚታበዩ እራሱ በእግዚአብሔር እንደሚታዘዝ የረሱ በትእቢት በውሸት እና በብልግና መንፈስ የተሞሉ ለሰው ልጅ ክብር የሚባል ነገር የሌላቸው የንሰሃ ልጆቻቸውን ታሪክ ለቡና ማጣጫና ለስብከታቸው ማድመቂያ የሚጠቀሙ ከንቱ ፍጡሮች ናቸው ታድያ አምላከ መድኃኔዓለም ታጋሽ አምላክ
ቢሆንም ለቤቱ ቀናተኛ መሆኑን አሳይቶናል። በስተቀኝ ያሉትን መሪጌታ ተብዬውን እንደ አበደች ውሻ ተቅበዝብዘው ወተው ሆዱ በስተግራ ያሉት መጋቢ ተብዬው እንዲሁ የሰሩት ስራ የዋሹት ውሸት እረፍት ቢነሳቸው እና አንገታቸውን ቀና አድረገው ምእመኑን እና ካህናቱን ማየት ቢያቅታቸው ቤቱን ትተው ውልቅ ታድያ ከዚህ በላይ መድዬ እንዴት አድርጎ ቤቱን ያፅዳ!!!!!!!!!
እነዚህን ሁለት ተኩላዎች ባለማወቅ እና በየዋህነት ተከትላችሁ ከቤቱ የቀራቹ ግራና ቀኙን ለማየት ሞክሩ ሰው ተከታይ አትሁኑ!!!!!!!
ሙሉውን ታሪክ በሚቀጥለው ጽሁፋችን ይጠብቁን።
መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።  ከሚኒሶታ ዘካሪያስ ታዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *