ሞት የማይፈሩ ጀግና ወጣቶች የመፈጠራቸው ምልክት ነው፡፡ ከአርባ ምንጭ የመጡት እነ ዶ/ር አስናቀ አባይነህ 16 አመት ተፈረደባቸው፡፡

ሞት የማይፈሩ ጀግና ወጣቶች የመፈጠራቸው ምልክት ነው፡፡ ከአርባ ምንጭ የመጡት እነ ዶ/ር አስናቀ አባይነህ 16 አመት ተፈረደባቸው፡፡ በተከሳሾቹ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በችሎቱ ውስጥ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ሲቃወሙ ተደምጠዋል ….. እኛ “የታገልነው የህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ነው፣ እናንተ ዳኞች ከእነ ሳሞራና አባይ ፀኃዬ በላይ በህዝብ ትጠየቃላችሁ፣ ወያኔ አንድ አመት አይቆይም…የጫካ ውላችሁ ዛሬ አይሳካም፣ እኛ የታገልነው ለመቶ ሚሊዮን ህዝብ ነው፣ ህወሓት ይቀበራል፣ነፃ እንወጣለን… ” ሲሉ አስገራሚ ድፍረት የጀግንነት ተቃውሞ አስመተዋል፡፡ ወያኔ አንድ አመት አይቆይም

ከ ስታየው ቸኮል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *