ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው የወርቅነህ ገበየሁ የዘወትር የሰንበት እንግዳው ነበረች።በጣም ይግባቡም ይቀራረቡም ነበር ወርቅነህ ገበየው ከመሬት ላይ የተነሳው ሚኒስተር !!

ቤቱ ቁጭ ብሎ ዶክተሬት የተሰጠው ነብሰ በላው ወርቅነህ
====================================
ገበየሁን በወፍ በረር
==============

ይህ ግለሰብ ከጅምሩ ሴረኛ ነው ።ከሴረኞች ስለወጣ።ትግሬ ሆኖ እያለ ኦህዴድ ውስጥ ተመሰገ።የሚሰራው ለኦሮሞ ሳይሆን ለትግሬ ወንበዴ ነው።

ከረዳት ጋዜጠኝነት ወደ ፖሊስ ኮሚሽነርነት ከዛም ወደ ሚኒስትርነት ። ግን እንዴት ?

ምን ችግር አለው የወንበዴው አካል ከሆንክ በወርቂ ተወላጅነትህ ብቻ በስልጣን እርካብ ላይ መንፈላሰስ በጣም ቀላል ነው።

ይህ ሰው ETV ውስጥ እረዳት ጋዜጠኛ እያለ የእርሱ የበላይ ከሆኑ አንጋፋ ጋዜጠኛ ዘንድ 3 ሰዎች እሳቸውን ፈልገው ይመጣሉ ።ከአሜሪካ ።ጊዜው 1985 ዓ.ም ነው።ሰዎቹ የኢህአፓ አባል ናቸው።
እኒህን አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲያነጋግሩ ወርቅነህ አብሯቸው ነበር።የሚገርመው ሰዎቹ ለሰውዬው ስልክ ሲነግሩ ወርቅነህ ስልኩን እጁ ላይ ፃፈና ያዘው።እነርሱ እንዲህ ናቸው።

ከዛም ሰዎቹ እዚህ የመጡት በፖለቲካ ጉዳይ በመሆኑና ለመንግስትም አስጊ ስለነበሩ ይህን ሚስጥር ለመለስ ይነግርና ያስገድላቸዋል።

ከዛም በደቡብ ክልል ፖሊስ ውስጥ ይመደባል ።እዛ እያለ ከመሳሪያ ግምጃ ቤት መሳሪያ ሸጦ ለ7 ወር ይታሰራል።ይህን የሰማው የአገሩ ልጅ መለስ እንዲፈታ ያደርገዋል ።ከዛም ወደ ፖሊስ ኮሚሽነርነት ተሾመ።ያው በ1997 ዓ.ም ህዝብን ለፈጀበት ውለታው ሽልማት ተበረከተለት።

ይህ ሰው በስም መመሳሰል ብቻ መካኒሳ ይኖር የነበረን አብዲ የሚባል የሶማሌ ክልል ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባል ስኳዶች ልኮ ከነነፍሰ ጡር ሚስቱ ከቀጠቀጧቸው በኋላ ሚስቱን ሜዳ ላይ ጥለው እሱን ይዘውት ሜክሲኮ ወዳለው ፌደራል ቢሮ ግቢ ይወስዱታል።አስገብተው ሽብርተኛ ተብሎ ከተሰጣቸው ሰው ፎቶ ጋር ከስም በስተቀር አልመሳሰል አላቸው።እንደተሳሳቱ አወቁ።
ነፍሱ ልትወጣ የደረሰችው አብዲም በአምላክ ቸርነት ከብዙ ጊዜ በኋላ ይድናል።ወርቅነህ ገበየሁም በመካሻነት ምን ቢያደርግለት ጥሩ ነው ?
ከሰል እና አንዳንድ እቃዎችን በኮንትሮባንድ እንዲያሳልፍና እንዳይፈተሽ ብሎ ፈቀደለት።አሁን ይሄ ካሳ መሆኑ ነው።

እነርሱ በጠራራ ፀሃይ እንዳሻቸው የሚከውኑትን ቆንጥረው እንደ ካሳነት ይጠቀሙበታል።ሲያላግጡ።

ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው የወርቅነህ ገበየሁ የዘወትር የሰንበት እንግዳው ነበረች።በጣም ይግባቡም ይቀራረቡም ነበር።

በዝዬ እንዴት ነው ስለዚህ አረመኔ ብዙ ታውቂያለሽና እስቲ በቀጥታም ባይሆንልሽ በተዘዋዋሪም ቢሆን ህዝብ ጉዱን እንዲያውቅ አድርጊ።

እኛ ገመናቸውን የምናወጣው ህዝብ የበለጠ እንዲያውቃቸውና ትግሉን እንዲያፋፍም ነው።

ጉልጎላውን እንቀጥላለን !

ዮሴፍ ይጥና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *