ከበርቴዋ ብሪቱ በአዲሱ ስሟ ሄርሜላ ገብረኪዳን ዘ ትግራይ !!

ብሪቱ Vs በረከት

ወላጆቿ ብሪቱ ብለው ስም አወጡላት። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ አደገች ።ለአቅመ ሄዋን ደረሰች ። ከኢትዮጵያዊነት ትግራዋይነት እንደሚበልጥ ተረዳች ።ያው እነሱ እንዲህ ናቸውና።ከዛም ያለምንም ችግር ጋዜጠኛ ሆነች ።

ዜና ስታነብም ብሪቱ እየተባለች ትጠራ ነበር ።ወዲ ገ/ኪዳን ይህ ስም አልተመቻትም።በሷ ቤት የፋራ መሰላት ።እናም ከመሳቀቅ ስሜን ልቀይር አለች ።እነሱ ስምም ዜግነትም በቀላሉ ነው የሚቀይሩት።

ከዛም ሄርሜላ ተባለች።ሄርሜላ ገ /ኪዳን።ዜና አንባቢ።ብትሳሳት፣ብትስቅ ፣ቢያመልጣት የማትሳቀቅ ….ጠያቂም ተቆጪም የሌለባት ።እንዴ የበረከት ስምዖን ውሽማ ነቻ !!!!!

ይህች ወርቂ ደቀንስትዮ በድንገት የሃብት ማማ ላይ ወጣች።በደሞዟ እንዳልሆነ ግልፅ ነው።እንደውም የዜና አንባቢነት ክፍያዋን ለጫማ ማስጠረጊያ ነው ምታደርገው ነው የተባለው።

የሃብት ማማ ላይ ስትወጣ ድህነቷን እረሳች ፣አብሮአደጎቿን እረሳች ፣ጎረቤቶቿን እረሳች ።መርሳት ብቻ ሳይሆን ዘጋቻቸው።መዝጋት ብቻ ሳይሆን ናቀቻቸው።

ለእሷ ሰው ትግሬ ብቻ ነው።ልክ እንደ Miki’s Fashion ሁሉ እሷም ኢሲኤ ውስጥ በጫረታ የማይገኝ ሱቅ ተሰጣት ።እሷም ባለ ቡቲክ ሆነች ።
ኢሲኤ ግቢ ካለው ውጪ Miki’s Fashion ሸገር ውስጥ የታወቀ ቡቲክ ሲሆን ባለቤቱ እልም ያለ የትግሬ ካድሬ አስጠቋሪና አስለቃሚ ነው።በድንገት የሃብት ማማ ላይ እንዲወጣ ተደርጎ ብዙ ሴራዎችን የሸገር ህዝብ ላይ ሰርቷል።

እናም ሄርሜላ (ይቅርታ ብሪቱ) ብር ላይ ዱቅ ብላ እሷም የተጋሩነቷን በስለላው ተሰማርታ የበኩሏን ድርሻ እየተወጣች ነው።

የነዚህን ዘረኛ ካድሬዎች ንግድን ባለመጠቀም ኢትዮጵያዊነታችንን እናስመስከር።

ገና እየመነጠርን እናወጣቸዋለን።

  1. ይቀጥላል። ከዮሴፍ ይጥና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *