አባ ዱላ ሆይ ወደ ቀደመ ግብርህ ተመለስክን ? ጩሉሌወች የ አባዱላን ነገር እያጮሁት ነው?

“ፈጣን ነው ባቡሩ…”
🔥🔥🔥🔥🔥🔥

አባ ዱላ ሆይ ወደ ቀደመ ግብርህ ተመለስክን ? ጩሉሌወች የ አባዱላን ነገር እያጮሁት ነው?
የ አባዱላን ነገር በሰማሁ ጊዜ ግራ ቢገባኝም ኦህዴድ አሁንም በጠንካራ መሰረት ላይ እንደቆመ የፓርላማ አባላት ያለመፍረክረክ ያሳዩት ጠንካራ የጋራ አቋም እስደስቶኛል! አዲሱ አረጋን ሳላደንቅ አላልፍም …

የ አባዱላ ሁኔታ ለስልት ይሁን ለ እስስት የታወቀ ነገር ባይኖርም …ነገሩን በ አንክሮ እየተከታተልነው መሆኑን እየገለፅን ለ ለማ ቲም የምመክረው ማንም መንሸራተት የሚሞክርን ሰው በተመለከተ
“ፈጠነ ባቡሩ ባቡሩ ፈጠነ ባቡሩ …” የሚለውን ዘፈን ልጋብዛቸው ወደድኩ! ይህ ዘፈን በደርግ የመጀመሪያወች አመታት የተዘፈነ ሲሆን በወቅቱ የሚንጠባጠቡ አብዮተኞችን በማሰብ የተዘፈነ መሆኑ ይነገራል …ይህ ዘፈነ ከ ተቦርነ የታፈኑት ዘፈኖች ማህደር ውስጥ ያለ ይመስለኛል…አባዱላም መንሸራተት ከጀመረ ከባቡሩ በፍጥነት ውርውሮ መጣል የግድ ይላል…ባቡሩ ፈጣን ነው…ጊዜ የለንም!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *