በሀገር ደረጃ ትግራይ የ መጨረሻ ድሀ ናት” (ደብረ ፅዮን ገ/ሚካኤል)

“በሀገር ደረጃ ትግራይ የ መጨረሻ ድሀ ናት”
(ደብረ ፅዮን ገ/ሚካኤል)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ፊተ ጨምዳዳ ንግግረ ቆርፋዳው ገረፂ( ሲአቆላምጡት ገረፂ ይሉታል ገብረ አይጥ እንደማለት እወስደዋለሁ😂😂) በ ፋና ቃለ መጠየቁ ተንተባትቧል! የሰውየውን እንደ አሮጌ ቴፕ የሚነካነክ ቆርፋዳ ንግግር ታግሼ አዳምጨ ይህን ለማለት ወደድኩ …እባካችሁ ተከታተሉኝ ….አትከፍሉበት እስኪ like ጣል ጣል አርግትልኝ 😀
ማሳሰቢያ
🔥🔥🔥
የ እሱ ሀሳብ በቀይ የ እኔ ሀሳብ በ አረንጏዴ!

🛑 ህውሀት ላይ የተለየ ጥቃት ደርሷል ይልና የ ዚህም መንስኤ ደርግን ለመጣል እና ይህን ስርአት ለመመስረት የ ህውሀት ድርሻ ጉልህ ስለነበረ የድሮ ስርአት ናፋቂወች ቅሬታ እያሰሙ ነው::

✅ አይ ቆርፋዳው አሁን ምኑ ከምን ይገናኛል ህውሀት ይውረድ ህውሀት ይወገድ እያሉ የሚጮሁ እኮ በወያኔ ዘመን የተወለዱ የ ደርግንም ሆን የ ጃንሆይን ዘመን የማያውቁ አፍላ ወጣቶች ናቸው! ምን አይነት ደንቆሮ ነው በፈጣሪ እድሜ ልኩን ደርግ ደርግ ሲል ሊሞት ነው….ቲሽ

🛑 ህውሀትን ማዳከም ስርአቱን ያፈርሳል የሚለው ስሌት ትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነው! ትግራይ የተለየ ተጠቃሚ ነው ብሎ ማቅረብ የዘመቻው አካል ነው!

✅ እርግጥ ነው ስሌቱ ትክክል ነው ህውሀትን ማፍረስ በ ህውሀት የተመሰረተውን እና የሚመራውን ወያኔ መራሽ ስርአት ያፈርሰዋል ትግላችንም ይህ ነው! ከዚህ ጋ ተያይዞ ያነሳው ነገር ግን ጩኽቴን ቀሙኝ ነው! የ ትግራይ ህዝብ የተለየ ተጠቃሚ ነው ! የትግራይ የበላይነትን በመቃወም የጀመርነው ዘምቻ ግን ትግሬን ለመጉዳት ሳይሆን ሀቁም ነው የተናገርነው ሀቁ ሲነገር የሚጎዳ ካለ እኛ በተግባር ከተደቆስነው ጉዳት ስለማይበልጥ ቻሉት ነው መልሴ! ትግራይ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ በሚል መርህ ተነስታችሁ ከክልል በጀት ሳይቀር እየተዘረፈ ትግራይ ይላካል! ትግራይ ከሌላው ክልል በሀብት የበለፀገች መሆኗ እኛም እናውቀዋለን ነጮችም ያውቁታል እናንተም ታውቁታላችሁ! አሁንም እንላለን የ ትግሬ የበላይነት ይውደም!

🛑በ ሀገር አቀፍ ደረጃ ትግራይ የ መጨረሻ ድሀ ናት!

✅ ለዚህ ምን አይነት ሳቅ ይገባው ይህን 😂 ይህ እጅግ አስቂኝ ይመስለኛል! ሰውየው የቅርብ ጊዜ ጥናት እንዳለው መረጃ በሀገር አቀፍ ደረጃ 24% ከድህነት በታች የሚኖር ነዋሪ አማካኝ ሲሆን ትግራይ 27% ነው ብሏል! ቁጥርን እንደፈለጉ በማመሳቀል የውሸት አሀዝ በመፍጠር የሚታወቁት ወያኔወች ይህች አዲስ ስልታቸው ናት! ትግራይን በሁሉም መስክ ዝቅተኛ አርጎ ማቅረብ:: ይህ በሁለት መልክ ይጠቅማል የመጀመርያው የትግራይ የበላይነት የሚለውን ሀቅ ይሸፍኑበታል! ሁለተኛ የ ተባረረው የ ህውሀት አመራር ደካማ እንደነበር ያሳዩበታል! ሀቁ ግን በተደጋጋሚ በማስረጃ እንዳሳየነው የትግሬ የበላይነት በሀገሪቱ ተንሰራፍቷል! ይህንም ሽንጣችን ገትረን እንታገላለን!

🛑 እህት ድርጅቶች ድክመታቸውን በ እኛ አላከዋል!
✅ የትኛውም እህት ድርጅት የሚባል አገልጋይ በግልፅ ቃል ህውሀትን ተጠያቂ ሲአደርግ አልሰማንም አላየንም! የ ትግሬ የበላይነት ያገጠጠ ያፈጠጠ ሀቅ ነው! ይህን ሀቅ ገበሬው ከተሜው ተማሪው ወታደሩ ቄሱ መጅሊሱ የ ገዳም መነኮሳት ሳይቀሩ የሚጨብጡት የሚዳስሱት እውነታ ነው! እንኳን ያልተናገሩትን ቢናገሩትም ህዝባዊ ሆኑ ያስብላል እንጅ ጥፋታቸው አይታየኝም!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *