ውይ ውይ ንግግር ልብ ይመስጣል! እሄ ነው እንግዲህ ህዝቡን አሳምኖ አስተባብሮ ሀገሪቱን ወደ ከፍታ የሚመራው ?????

ደብረፅዮን …አፌ ቁርጥ ይበልልህ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ውይ ውይ ንግግር ልብ ይመስጣል! እሄ ነው እንግዲህ ህዝቡን አሳምኖ አስተባብሮ ሀገሪቱን ወደ ከፍታ የሚመራው 😂😂😂 ድንቄም አለች እማ ዘቢደር! በዚህ ውድቅ ንግግሩ ( ድንቅ አላልኩም) ብዙ ነገር መዟል

“የህወሓት ታጋይ ሃገርን ለመገንባት በኦሮሞ ተሰውቶዋል፣ በአማራ ተሰውቶዋል፣በደቡብ ተሰውቶዋል፣በሶማልያ ተሰውተዋል ይህ ሁሉ ያደረገው ለትግራይ ብቻ ብሎ አይደለም ሃገር ለመታደግ ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር ለመመስረት ነው የተሰዋው። ይህ ሁሉ መስዋእት ዛሬ ወደኋላ ልንመልሰው አንችልም ኢትዮጵያ የመገነጣጣል ጉዳይ መቼም ልታሰብ ኣይችልም።”

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀመንበር

✅ትግሬ በ ኦሮሞ በ አማራ እና በደቡብ ተሰውቶብናል ይላል : ምን ማለት ነው በ ደርግ ጊዜ ገላችሁናል ደመኞቻችን ናችሁ ደም ተቃብተናል እያለን ነው! ቆይ ግን 60ሺ ሰው ተገደለብን የሚሉት እነሱ የገደሉብን ወገኖቻችን ከ ሰው አይቆጠሩንም ? እነሱ 60 ሺ ሲገደልባቸው እኛ ደግሞ ከዛ በላይ በሁለቱም ወገን እንደሞተብን አያውቁምን ? ነው ወይስ የትግሬ ነብስ ወርቅ የ እኛ ጨርቅ ሆነ ?

✅ እነሱ ለ እኛ ሲሉ በ እኛ ተገደሉ 😀😀😀 ይህ ደግሞ ትግሬን ፃድቅ : ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት የተሰዋ የ ሞራል ሁሉ ልዕልና ያለው ሁላችንም እንደ አርያም ዘር አይተን ልንሰግድበት እንደሚገባ እየነገረን ነው! ሀቁ ግን ይህ አይደለም ትግሬ ስስታም ታላቋን ትግራይ ለመመስረት የታገለ ጨካኝ ጠማማ ሌባ እና ምቀኛ መሆኑ ነው ! እንዲህ ያለውን ወያኔ ( ትግሬ አትበል የሚል ተጨቃጫቂ ስለበዛ😀) የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይንቀዋል ይፀየፈዋል እንጂ አያከብረውም!

✅ ሌላው ኢትዮጵያ አትገነጣጠልም ይላል ሲፋጅ በማንካ ሲበርድ በ እጅ እንደሚባለው ነው ! እናንተ እማ ብሄር ከብሄር አናክሳችሁ ሀገራችን አፈራርሳችሁ በ ኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ ታላቋን ትግራይ ልትገነቡ እየጣራችሁ ነበር ህዝቡ ግን ነቄ ብሎ እናንተን አሽቀንጥሮ እንደ ቆሻሻ ለመጣል እየጣረ ነው! ቆሻሾች! ከዳዊት ሰለሞን !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *