ጌታቸው አሰፋ “ግምገማ በተጀመረ ቁጥር እሳት ምትለኩሱት ከእስር ለማምለጥ ነው ሲል ደነፋ” እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል አሉት ስብሰባው ለጊዜው ተቋረጠ።

ኦህዴድ Vs ህወሓት Vs ቄሮ
===================
ኦህዴድ ለህወሓት የእግር እሳት እየሆነ መምጣቱን ተከትሎ ህወሓት በግምገማዬ መሰረት ኦህዴድ በኦነጋውያን ስር መውደቁን አረጋግጫለሁ የሚል አቋም እንደያዘ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ከኦህዴድ መካከል ሊመቱ የታሰቡትን አስቀድሞ በኦነግነት የሚያጠለሽ ቅጥረኛ ከኦህዴድ በስተጀርባ ከህወሓት ውጅሌዎች ጋር የክፋት ሸንጎ ሊመሰርት ተፍተፍ ይላል። ይሄን ተልኮ በጥንቃቄ ለመፈፀምም ህወሓት የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጠርቶ ጠረጴዛው ላይ የግምገማ አጀንዳ አስቀመጠ።

  1. ህወሓት በርግጥም አርጅቷል በተበላው በቀድሞ ስልቱ ሊንገዛገዝ ሲሞክር በኦህዴድም በብአዴንም ግዛቶች እሳት ተለኮሰ። በዚህ ጊዜ የደህንነት አላፊው ጌታቸው አሰፋ “ግምገማ በተጀመረ ቁጥር እሳት ምትለኩሱት ከእስር ለማምለጥ ነው ሲል ደነፋ” እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል አሉት ስብሰባው ለጊዜው ተቋረጠ።

የህወሓትን ተልዕኮ የተሸከመው የኦህዴድ አባልና የደህንነት መዋቅሩ ሰራተኛ በግልፅ ስብሰባ ሳይቀር ኦነጋዊ አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆነናል በማለት ፍረጃ እና ክፍፍል መፍጠር ጀመረ። እናም ነገሩ ለቄሮዎች ተላከ ቄሮዎች በበኩላቸው ዛሬ በአብዮታዊ እርምጃ እስከወዲያኛው አሰናብተነዋል ማለታቸው እየተሰማ ነው።

የህወሓቱ ጌታቸው አሰፋ “ግምገማ ሲጀመር መታሰር የምትፈሩ እሳት ትለኩሳላችሁ” ንግግር ውስጥ አዋቂነኝ የሚለው የህወሓት የሶሻል ሚዲያ ክንፍ አባል ዳንኤል ብርሃኔ የለጠፋትን ለማገናዘቢያ ወዲህ አምጥቻታለሁ።

ለብአዴን በቅርቡ የፋኖን ዜና ይዤ እመለሳለሁ !
አቶ ንጉሱ ጥላሁን ሰምተዋል

ሀብታሙ አያሌው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *