ወያኔ የታማኝን እስር እስፈንድቆት ሊቀጥል አልቻለም

“የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ህዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ አይደለም። ወይም በለንደን የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ ድራግ ሳመላልስ አይደለም ።የታሰርኩት ድምፅ ላጡት ወገኖቼ ስለጮኹላቸውና ስላለቀስኩላቸው ነው። ግን ታስሬ አልቀረኹም። ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ።” ታማኝ በየነ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *