በኢትዮጵያ ህገመንግስታዊ ስርአት ማለት የአንደኛ ደረጃ ዜጎች ህይወትና ንብረት ማለት እንደሆነ ያልገባው አለ?

#ETHIOPIA | በኢትዮጵያ ህገመንግስታዊ ስርአት ማለት የአንደኛ ደረጃ ዜጎች ህይወትና ንብረት ማለት እንደሆነ ያልገባው አለ?

ስለዚህ የፌዴራል ፖሊስ አካላት፣ መከላከያ ሰራዊትና ደህንነቱ የፌዴራል ስርአቱን ከአደጋ የመከላከል ሃላፊነት አለባቸው ሲሉን መልእክቱ ግልጽ ነው።

የፌዴራል ስርአቱ እንኳን በግፍ የታረዱ የጨለንቆ ምስኪኖችን አቶ ለማን አያካትትም። የፌዴራል ስርአቱ እንኳን ከፎቅ ላይ የወረወሩትን ምስኪኑን ሃብታሙን ቀርቶ አቶ ገዱን አያካትትም።

ስለዚህ አቶ ገዱንም ሆነ አቶ ለማን ለምን የክልሎቻቸውን ነዋሪዎች ደህንነት አላስጠበቁም ብለን አንጠይቃቸውም። እነሱስ መች ደህና ሆኑና!

© Muluneh Eyoel

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *