ጥጋበኞቹ ግን የ አንድ ትግሬ ነብስ በብዙ አማራ እንመልሳለን ብለው አቅራሩ ፎከሩ ትግራይ በታሪኳ አይታው የማታውቅ ተቃውሞ ሻማ ማብራት አስተናገደች

በቁስላችን ጨው ለምትነሰንሱ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እብሪት የወጠራቸው የ ዘመኑ ጥጋበኞች በወልድያ እንደለመዱት በመጠጥ ናውዘው የ ወልድያ ህዝብ አፀያፊ ስድብ ሲሳደቡ ደሙ የፈላ ወጣት ባደረገው ተቃውሞ አንድ ጥጋበኛ መገደሉን እናውቃለን!

እነኝህ ጥጋቡኞች ባነሱት ግጭት ብዙ አመፅ ተቀጣጠለ! የ ወርቅ ዘሮች አገልጋይ አጋዚ አንድ የወልድያ መምህር ወንድማችን በጥይት ገደለው! ይህ ድርጊት ደም መመለስ መሆኑ ነበር!😡

ጥጋበኞቹ ግን የ አንድ ትግሬ ነብስ በብዙ አማራ እንመልሳለን ብለው አቅራሩ ፎከሩ ትግራይ በታሪኳ አይታው የማታውቅ ተቃውሞ ሻማ ማብራት አስተናገደች! መቀሌ ውስጥ የ አማራ ንብረት እና አማራ በባትሪ ተፈለገ አልተገኘም እነሱም የ ኢትዮጵያ የሆነን ንብረት እየመረጡ አጠቁ አሁንም አልበቃቸውም ! እንዴት ተደርጎ ! የ ወርቅ ዘር እኮ ነው የሞተው አሁንም ፉከራ እና ቀረርቶው ቀጠለ!

ይህ ሁሉ ሲደረግ ተው ይህ ነገር ጥሩ አይደለም የሚል አንድም ሰው አልተገኘም ! ዘውዳለም ታደሰ የሚባል ደንቆሮ በዚህ ወቅት የት ነበር ? ቃላትን እያስዋቡ በመፃፍ ብዙ እልፍ አድናቂ እና ተከታይ ያፈሩ! ብሽቆች የራሳቸውን ዝና ሲገነቡ በ አንፃሩም የ ሚገኘውም ጥቅም እያግበሰብሱ የሚኖሩ የ ብዕር ነጋዴወች ቃላት አልተነፈሱም!

እንድ ወቅት አሌክስ አብርሀም ነኝ የሚል ብዕረኛ ፌስ ቡኩን በ እግሩ አቆመው ራሱን ብፁ ቅዱስ አርጎ የ ብዙ እህቶቻችን ልብ አቀለጠ ! ልባቸውን ብቻ ሳይሆን ገንዘባቸውን አቀለጠ ገመናው በ አደባባይ ሲሰማ እሱም ከ መድረኩ ቀልጦጠፋ!

አሁንም ይህ አሳማ አሽቃባጭ ዘውድ አለም ታደሰ የሚሉት በቁስላችን ላይ ጨው እየነሰነሰ ህመማችን እያበዛው ነው! ዘውድአለም “አንድ የ አማራ ተማሪ ሙቷል” በማለት ነገሩን ለማናናቅ እና ለማቃለል ሞከረ ! ሀቁ ግን በፎቶ የተፈገፉ መረጃወች ግን ከዛ በላይ መሞቱን ያሳያል:: አንድስ ቢሆን ያለጥፋቱ የበቀል መወጫ መሆን ነበረበት ወይ ?

በዚህ አላበቃም ” ትግራይ የፍቅር እና የመቻቻል ከተማ ነች” እውነት ? ይህ ባንዳ ይህኔ እንዲህ ብሎ እንዲፅፍ ከወያኔ ተከፍሎት ይሆናል! እስከ መቼ ነው በ እኛ ህመም እንዲህ አይነት ገልቱወች የሚነግዱብን ? እስከመቼ ነው በ እነዚህ ደናቁርት የ ሳይበር የ ብዕር ነጋድያን ሙጫወቻ የምንሆን?

ይህ ብጣሻም አሳማ ” የ ትግራይ ህዝብ እጅግ ሰው ወዳድ እና እንግዳ ተቀባይ ነው” ይላል ወገኖቼ እኒህን የብዕር ነጋዴወችን ልካቸውን እንዲአውቁ ማድረግ የሁላችን ስራ ነው እኔ ይህን ብያለሁ ! ፅሁፉ ላይጥም ይችላል ግን መልክት አለው እና እባካችሁ share share share በማድረግ ተባበሩኝ !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *