በ አዲግራት የተፈፀመው አሳዛኝ ጭፍጨፋ ሁኔታው በፍጥነት መልኩን እየለወጠ ወደለየለት አመፅ እያመራ ይገኛል

በ አዲግራት የተፈፀመው አሳዛኝ ጭፍጨፋ ሁኔታው በፍጥነት መልኩን እየለወጠ ወደለየለት አመፅ እያመራ ይገኛል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በፅንፈኛ ወጣቶች የደረሰው ግድያ አስመልክቶ የተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል። ጉዳዩ አሁን ወደ ሌላ የለውጥ ምዕራፍ ተሻግሯል፡፡ በተመሳሳይ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለአማራ ወንድሞቹ የአጋርነት ድጋፍ ተቃውሞአቸውን እያሰሙ መሆኑ ተሰምቷል ። ባህርዳር ደብረ ማርቆስ ውጥረት ላይ ነው ፡፡ ከ ስንታየው ቸኮል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *