ዘረኛ ትግሬወች አማራና ኦሮሞ ተማሪወችን በክልልላቸው እየተበቀላቸው ነው !!

ዜና ከጠላት #ትግሬ #አዲግራት_ዩኒቨርስቲ
(8:00)
.
….ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው በአዲግራት ዩኒቨርስቲ የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎችን በማጥቃት ላይ ያተኮረው ብጥብጥ ወደከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ፤ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ያነጋገርኳቸው ተማሪዎች ገልፀውልኛል፡፡ በስልክ ያነጋገርኳቸው የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንደገለፁት << … የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች በትግራይ ተወላጆች እየተደበደቡ ነው ። ከፎቅ የተወረወሩም አሉ ፤ ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ግፍ ተፈፅሞባቸዋል ፤ ….. ያለውን ሁኔታ ልዩ ሀይል ፖሊስ አረጋጋለሁ ብሎ ያደረገው ሙከራ ፤ ከአቅም በላይ በመሆኑና ባለመሳካቱ ፤ አካባቢውን የመከላከያ ሠራዊት ተቆጣጥሮታል፡፡ በግቢ ውስጥ እስከአሁን ድረስ በተረጋገጠው ፤ ትላንት ጫካ ውስጥ ተደብድቦ የተገደለ አንድ የደብረ ማርቆስ ተወላጅ እና ሌላ የኦሮሚያ ክልል ተማሪን ጨምሮ 5 የሚሆኑ ተማሪዎች ሞተዋል ፤ ከ 20 በላይ የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል ። በአሁኑ ሰአትም የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች ግቢውን ለቀው ለመውጣት ቢሞክሩም አይቻልም ተብለው መውጫ በር ላይ በመከላከያ እየተጠበቁ ነው፡፡ >> በፎቶው ላይ ፤ ተማሪዎች ከጊቢው በር ላይ እንዳይወጡ ፤ በመከላከያ ሠራዊት ታግደው ይታያል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ጊቢውን በተቆጣጠረበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንኳ ፤ በዶርም ውስጥ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ መሆኑን ተማሪዎች ገልፀዋል፡፡ ተማሪዎቹ << እባካችሁ ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ድረስ እንኳ ፤ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ፤ ከጊቢ ወጥተን እንድንሄድ እንዲፈቀድ አድርጉልን!! ፤ በር ዘግታችሁ አታስፈጁን !!! ፤ ከቤተሠቦቻችን ቀላቅሉን!!! >> ሲሉ መልዕክታቸውን እስተላልፈዋል፡፡
((( ዘሪሁን ገሠሠ )))

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *