ኦፒድዮ የሚገባበት እስኪያጣ ሀጫሉ ኮከብ ሆኖ መልክቱን በሚገባ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ላይ ኦፒድዮ በህውሃት ስውር ትእዛዝ እብዲሌ የጨፈጨፋቸውን የኦሮሞን ህዝብ በድጋሚ እናቋቁማለን ብለው በጠሩት ፈንድሬዚንግ ዝግጅት ላይ በወያኔ ቀጭን ትእዛዝ ጊዎን ላይ የጠራውን ኮንዘርት እንዲሰረዝ ሽፍታው ብድን ወያኔ አድርጉ ሀጫሉ እፍይ ሳይል ኦፒድዮ በጠራው ዝግጅት ላይ የህዝብን ልብ ውስጥ ያለውን የተዳፈነ የነፃነት እሳት ባደባባይ እፈንድቶታል። ይህን የነፃነት ጥሪ ሲያቀነቅን ኦፒድዮ አባድላና መሰሎቹ ፊታቸው ሲገለባበጥ ታይተዋል ።ይህም በእንዲህ እንዳለ የአቦይ ስብሀት ቴሌቭዥን ጣቢያ ዝግጅቱን በቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ባለበት ሁኔታ የጫሉን አካሄድ ሆኔታው ስላላማራቸው  የቀጥታ ስርጭቱን አቋርትጠውታል። ይህ የነፃነት ጥያቄ መደምደሚያው 4 ኪሎ ቤተመንግስት እንደሚሆን ህዝብ የጀመረውን ትግል ላንዴና ለመጨርሻ። ግዜ ወያኔን ሰባብሮ እንደሚወጣ መጭው ግዜ ምስክር መሆኑን ምንጮች ከስፍራው ተናግረዋል ።

ሃጫሉ በኦሮሚኛ ዘፈኑ መድረክ ላይ ያቀረበው ወደ አማርኛ ሲተረጎም:-

“ሸልል ሸልል ይሉኛል ምኑን ልሸልል እኔ
ቂልንጦ አይደለም ወይ…
ቃሊቲ አይደለም ወይ….
ከርቸሌ አይደለም ወይ…
ሸልሎ የማይጠግበዉ የሚገኝ ወገኔ፡፡

የፈረሶቻችንን ዝና፣
የጀግኖቻችንን ዝና
አድዋ መቀሌ ይንገረና!
አብሮ መኖር ይሻል ብለን…
መከባበር ይሻል ብለን…
እስከዛሬ ታግሰናል…
ከእንግዲህ ግን ይበቃናል”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *