እዝራን በረቀቀ መንገድ ወያኔ አስወግዶታል !!

 

እዝራን በረቀቀ መንገድ ወያኔ አስወግዶታል !!

እዝራ ለሀገሩ ቅን ሀሳቢ ማንንም የማይፈራ ትንታንግ ወንድም እንደነበር አጠገቡ የነበሩት ሰወች ሁላ ምስክር ናቸው እዝራን ባገሩ የማይደራደር ያመነበትን ነገር ከመናገርም ወደዋላ ብሎም አያውቅም ይህ ወንድማችን ታድያ ወያኔ የገዳዮ እስካድ ጥርስ ውስጥ ከገባ ቆይቷል በምን አይነት መንገድ እንደሚያጠፎት ነገርም ቀምረውለት ነበር ከዚህ በፊት በተመሳሳይ የመኪና አደጋ ነብሱን ሊቀበሉት ፈልገው ሳይሷካላቸው ቀርቷል። ወያኔ እንደነዚህ አይነት አይን ውስጥ የሚገቡ የወገን ጠበቃወችን እያሳደደ በተለያየ ዘዴ የለጊዚያቸው ይቀጥፋቸዋል ለምሳሌ ሳሙኤል አወቀን እንዴት አርገው በካድሬወቻቸው ተከታትለውት እቤቱ በር ላይ በድንጋይ ወግረው ገለውታል ይህ ነገር ለህዝብ ጠጥቶ ከሰው ተጣልቶ ነው ብለው አወሩ አደባብሰውም አለፍት የሳሙኤል ገዳይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ መኪና እና ቤት ሰተውት በነፃነት ይኖራል ሌላው በመኪና አክሲደንት ሞተ ብለው ብዙ ግዜ ሊያስወግድት ብዛት ያለው የመኪና አደጋ ተፈፅሞበታል አልሞት ያላቸው ሙልጌታ ሉሌ ነበር በአካሉ ላይ ጉዳት ደርሶበት በጋደኞቹና ቀና ሀሳቢነት ህይወቱን ማትረፍ የሚችልበት መንገድ ኢትዮጵያን ለቆ መውጣት እንዳለበት ተነግሮት ማምሻም እድሜ ነውና እንዲወጣ እርገውታል ሙልጌታ ሉሌ (ተንቀሳቃሹ ላይብረሪ) በውጭው አለም ኖሮ ላገሩ እንደተቆጨ ህይወቱ አልፋል። እዝራን የገደለው ወያኔ ነው እዝራ ወያኔ ጥርስ ውስጥ የገባው ዛሬ አይደለም ከዚህ በፊት ከተደገሰለት የመኪና አደጋ አምልጣል በዚህ የተበሳጮት የወያኔ ገዳይ እስካዶች እዝራን በረቀቀ የመኪና አደጋ ገለውታል ነገ ተረኛ ማን ይሆን በተለይ የወያኔ የረቀቀ ግድያ ሰለባ ከመሆን ያድነን ስንቱን በመርዝ በተለያየ ነገር ጨረሱት የጌታቸው አሰፋ እስካድ አሁንም ሊገላቸው እድፍጦ የሚጠብቃቸው ብዙ ታዋቂ ትግሬ ያልሆኑ ሰወች ላይ ያለግዚያቸው ለመቅጠፍ እድፍጣል እዝራን እድብተው ያለ ግዜው ቀጠፍት !!!! እያዩ መቻል!!! ከአዲስ አበባ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *