መቀሌ ዩኒቨርሥቲ አማርኛ መናገር ብቻ የሚችሉ ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡ የተደረገ ሲሆን ከግቢ ሲወጡ በድንጋይ እና በቡድን በተደራጁ የህወህት ማፍያ ቡድን እየተደበደቡ እንደሆነ የደረሰን መረጃ

መቀሌ ዩንቨርሲቲ አንድ ተማሪ በግፍ ተገደለ!
ትናንት ማታ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ህወሃት እረብሻ ሆን ብሎ ቀስቅሶ በአማራ ተወላጅ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ላይ የበቀል እርምጃ ወስዷል በርካታ ተማሪዎችም ተጎድተው ሆስፒታል ገብተዋል!

#Ethiopa : በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የተገደለውን የሟች ተማሪን አገዳደሉን እና ማንነቱን ከእኛ የመረጃ ሰራተኞች በሚመጣልን ትክክለኛ መረጃ ላይ ካጣራን በኀላ ሙሉውን ዘገባ እናቀርባለን፡፡

  • ይህ በእንዲህ እንዳለ መቀሌ ዩኒቨርሥቲ አማርኛ መናገር ብቻ የሚችሉ ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡ የተደረገ ሲሆን ከግቢ ሲወጡ በድንጋይ እና በቡድን በተደራጁ የህወህት ማፍያ ቡድን እየተደበደቡ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡

ትናንት ማታ አዲግራት ዩኒቨርሥቲ ህወህት እረብሻ ሆን ብለው ቀስቅሶ በአማራ ተወላጅ ተማሪ የበቀል እርምጃ ወስዷል በርካታ ተማሪዎች ተመተው ሆሥፒታል ገብተዋል አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት በቁጥር 111 የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ እና መለስተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ፊዴራል ፖሊሥ እና መከላከያ በምሽት ከዩኒቨርሥቲው ግቢ በመግባትም በተማሪዎች ላይ የድብደባ እና እንግልት ፈፅመዋል አሁንም ከግቢው ውስጥ እንዳሉ ናቸው፡፡ ምንጭ ናትናኤል መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *