ጀግኖቹ የአማራ ጎበዝ አለቆች ሲመከር አልሰማ ያለን ባንዳ አስወግደዋል!

ሰበር ዜና
=========
ጀግኖቹ የአማራ ጎበዝ አለቆች ሲመከር አልሰማ ያለን ባንዳ አስወግደዋል!
============

በጎንደር ከተማ ቀበሌ 8 አዲሳለም አካባቢ ምሀባው የሚባለውን ቀንደኛ የወያኔ ደህንነት ቢመከር አልሰማ ያለ ብዙዎችን ያስገደለና ያሳሰረ ዛሬ በጀግኖቹ እርምጃ ተወስዶበታል :: እነሱም ከአካባቢው በፍጥነት ተሰውረዋል::
ድል ለአማራ ጎበዝ አለቆች!
ኢትዮጵያ ትቅደም!  ከዳንኤል ሀይሌ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *