ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ የተነሳው ቦቴ የወያኔ ንብረት ተመታ!

በዛሬው እለት ለ አጋዚ ነዳጅ የጫነ ተሳቢ መኪና ከሱዳን ካርቱም ወደ ጎንደር ሲጎዝ የነበር ነዳጅ የጫነ ተሳቤ ጭልጋ ነጋዴ ባህር ላይ ከቀኑ 5:30 በአርበኞች ግ7 ሀይሎች እርምጃ ተወስዶበት እንደተቃጠለ በቦታው የተገኙ ታማኝ ምንጮች የተላከልን ይህ በእንዲህ እንዳለ የኢትዮጵያን መሬት የተቆጣጠሩት ሱዳኖች የአማራ ገበሬወችን እርሻ

በማቃጠል ላይ ናቸው አጋዚወቹ ምንም አይነት የጦርነት ነገር አይታይባቸውም የሱዳን ወታደሮች የገቡት መሬታቸውን ኑና ውሰዱ ከበላይ አካል ተብለን ነው የገባነው በሚል ድንብር እያካለሉም እንደሚገኙ ታውቋል ከአጋዚም ጋር የሱዳን ወታደሮች አብረው መታየታቸውን  አጋዚወችም አብረዋቸው በመሆን መታየታቸውን ሻይም በጋራ በመሆን ሲጠጡ ታይተዋል ሲል  ያሬድ ነሁንሰናይ ከትግል ሜዳ ገልፃል !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *